ከ14 ሺህ በላይ አርሶ አደሮች ከ711 ሚሊዮን ብር በላይ በይዞታ ማረጋገጫ ደብተር ዋስትና የብድር...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መሬት ቢሮ በሀገርና ክልል አቀፍ ደረጃ ከሚንቀሳቀሱ አበዳሪ ተቋማት ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችል የሁለትዮሽ ስምምነት ፊርማ አካሂዷል፡፡ ስምምነቱ በክልሉ በሁለተኛ ደረጃ የይዞታ ማረጋገጫ ደብተር ሥራ (ካዳስተር)...
“አሁን የጋራ አጀንዳችን መኾን ያለበት ማንነትን ማስከበር ነው” የወልቃይት ነዋሪዎች
ሁመራ: ሐምሌ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ወልቃይት ገብቼ ደጀና ላይ ወጣሁ፡፡ ጭርቆስ ማይ ለመሞን አየሁት፤ እንኳን ታሪኩ ተጭኖት ደብሩ ብቻውን ያስፈራል፡፡ ፈሪ ስትሆን አስፈሪ ነገር ፍጽሞ አትወድም፡፡
ወያኔ ከወልቃይት ምድር ደጀናን በተለይም ደግሞ ጭርቆስ ማይ...
“በአማራ ክልል በአንድ ዓመት ውስጥ 60 ሺህ ሰዎችን የዓይን ቆብ ቀዶ ጥገና ሕክምና ተጠቃሚ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ትራኮማን በመከላከልና መቆጣጠር ሥራው የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራትን ለመገምገምና በቀጣይም በሽታውን ለማስወገድ በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ክልል አቀፍ የምክክር መድረክ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የማኅበራዊ...
“የዓለም የሥራ ድርጅት የሠራተኞችን አቅም በመገንባት ተወዳዳሪ ሠራተኞችን እየፈጠረልን ነው።” አቶ አረጋ ከበደ የአማራ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም የሥራ ድርጅት ከአማራ ክልል ሥራ እና ስልጠና ቢሮ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የዓለም የሥራ ድርጅት የፕሮአግሮ ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ ሚስተር አንቶኒዮ ኤጀንታ፣ የዓለም...
“በዞኑ ከ4 መቶ 30 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ በመኸር ለማልማት እየሠራን ነው” የደቡብ ወሎ...
ደሴ: ሐምሌ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ የመኸር እርሻ ሥራ በጃማ ወረዳ አስጀምሯል።
መሬታቸውን በማለስለስ የተሻለ ምርት እንዲሰጥ ለማድረግ እየሠሩ መኾናቸውን የተናገሩት በጃማ ወረዳ የ08 ቀበሌ አርሶ አደሮች በኩታ ገጠም...







