“ዓለም አንድነትን፣ ፍቅርን እና ሰላምን ትፈልጋለች” ብፁዕ አቡነ ፊሊጶስ
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በላሊበላ እየተከበረ ነው፡፡
በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የደቡብ ኦሞ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ብፁዕ...
የገና ጨዋታ እረኞች በኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ ደስታቸውን የገለጹበት ባሕላዊ ክዋኔ ነው::
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ትርጉም ያለው መንፈሳዊ በዓል ነው።
የልደት በዓል የአምላክን ሰው መኾን እና ለዓለም መድኃኒት ኾኖ መወለዱን የሚገልጽ ታላቅ በዓል ነው።
የሰው ልጅ...
“እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የሰጠው ፀጋ ታላቅ ነው፤ ይህን ታላቅነት አክብረን እንያዝ” ንቡረ እድ ኤሊያስ አብርሃ
ባሕር ዳር: ታሕሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በላሊበላ እየተከበረ ነው፡፡ በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የጠቅላይ ቤተ ክህነት ምክትል ሥራ አስኪያጅ ንቡረ እድ ኤሊያስ አብርሃ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ...
“በመስቀል ዐደባባይ የቀረበው የአእላፋት ዝማሬ አስደናቂ ነበር” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ታሕሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በገና ዋዜማ በመስቀል ዐደባባይ የቀረበው የአእላፋት ዝማሬ መንፈሳዊ ትዕይንት አስደናቂ እንደነበር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወጣቶች ጨዋነት እና ሥነ ሥርዓት በሞላበት መንገድ ሃይማኖታቸውን መግለጣቸው...
“የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ይቅርታ እና እርቅን እንድናገኝ ያደረገ ነው” አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በላሊበላ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡
በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ...








