“ልዩነት ያለው አካል ሁሉ ነፍጡን አስቀምጦ ወደ ውይይት ይምጣ” ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በወቅታዊ ጉዳይ መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫውም ባለፉት ጊዜያት ጀምሮ በክልሉ የፀጥታ ችግር አጋጥሟል ብለዋል። መንገድ በመዝጋት የሰዎችን እንቅስቃሴ በመግታት ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ...
ጊዚያዊ ችግሮች ከዘላቂ ጥቅሞቻችን አንጻር መቃኘት እንዳለባቸው ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) አሳሰቡ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከሁሉም ዞኖች የተወጣጡ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች የተሳተፉበትና በወቅታዊ ክልላዊ የሰላም ሁኔታዎች ላይ በባሕር ዳር ከተማ የተካሄደው የውይይት መድረክ ተጠናቅቋል። ውስጣዊ ችግሮቻችንን በሰላማዊ መንገድ...
በአንድነት በመቆም እና በትብብር በመሥራት ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወቅታዊ የሰላምና ፀጥታ ኹኔታዎች ላይ የሚመክር የውይይት መድረክ በባሕርዳር ከተማ ተካሂዷል፡፡ በምክክር መድረኩ ላይ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ ከሁሉም ዞኖች የተወከሉ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች...
“በወቅታዊ ሰላምና የጸጥታ ላይ የጋራ አረዳድ በመፍጠር የተጀመረው የሠላምና የልማት ሂደቱ እንዲጠናከር መሥራት ይገባል”...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከአማራ ክልል የተወጣጡ የሃይማኖት አባቶች እና የአገር ሽማግሌዎች ጋር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ምክክር እየተደረገ ነው፡፡
ከአማራ ክልል ከሁሉም ዞኖች የተወጣጡ የሃይማኖት አባቶች እና የአገር ሽማግሌዎች በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ...
“የኃይል አቀርቦት ችግር ለቡሬ የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ማነቆ ኾኖበታል” አቶ ዳኛቸው...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኃይል አቅርቦት ችግር ተስፋ የተጣለበትን ኢንዱስትሪ ፓርክ አንቆ ይዞታል፡፡ በርካታ ባለሀብቶችም በኢንዱስትሪ ፓርኩ ገብተው እንዳያለሙ የኃይል አቅርቦት ችግር እንቅፋት ኾኖባቸዋል፡፡ የቡሬ የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪያል ፓርክን የኃይል...








