“በክልሉ አንዳንድ አካባቢዎች የተከሰተውን የኮሌራ በሽታ ለመቆጣጠር በትኩረት እየተሠራ ነው” የአማራ ክልል ኅብረተሰብ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ ኅብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ለአሚኮ እንዳስታወቀው በአማራ ክልል በአንዳንድ አካባቢዎች የኮሌራ፣ የወባና የኩፍኝ በሽታ በወረርሽኝ ደረጃ ተከስቷል፡፡ ኅብረተሰቡ ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግም አሳስቧል፡፡
የኢኒስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር በላይ በዛብህ...
ደብረ ብርሀን ከተማ ወደ አንፃራዊ ሰላም ተመልሳለች።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን መቀመጫ የሆነችው ደብረ ብርሀን ከተማ ወደ አንፃራዊ ሰላም መመለሷን የከተማዋ አስተዳደር አስታወቀ።
በከተማዋ የንግድና የትራንስፖርት እንቅስቃሴ በከፊል የጀመረ ሲሆን÷ ባንኮችና የግል የፋይናንስ ተቋማትም ስራ...
ዘላቂ ሰላም ለማጽናት ሁሉም ሊረባረብ እንደሚገባ የባሕርዳር ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች የተውጣጡ ነዋሪዎች የተሳተፉበት ሕዝባዊ ውይይት በባሕርዳር ከተማ ተካሂዷል። የልዩነትሐሳብ ካላቸው አካላት ጋር በመወያየት እና በመመካከር ዘላቂ ሰላምን ለማጽናት ሁሉም ሊረባረብ እንደሚገባ ነው የውይይቱ ተሳታፊዎች ያነሱት።...
“በጎንደር ከተማ ተከስቶ በነበረው አለመረጋጋት በቅርሶች ላይ የደረሰ ጉዳት የለም” በጎንደር ከተማ የዓለም አቀፍ...
ባሕር ዳር: ነሃሴ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰሞኑ በጎንደር ከተማ ተከስቶ በነበረው አለመረጋጋት "በቅርሶች ላይ ደርሷል" የሚል የተሳሳተ መረጃ በማኅበራዊ ትስስር ገጾች ሲዘዋወር ተስተውሏል።
በጎንደር ከተማ ቅርሶችና የሃይማኖት ተቋማት ላይ ጉዳት እንደደረሰ ተደርጎ በአንዳንድ አካላት የሚሰራጨው...
“ባሕርዳር ከተማ ሙሉ በሙሉ ወደ ቀደመ ሰላሟ ተመልሳለች” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሳሕሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ነሐሴ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሳሕሉ (ዶ.ር) የባሕርዳር ከተማን ወቅታዊ የሰላም ኹኔታን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸው ከተማዋ ሙሉ በሙሉ ወደ ቀደመ ሰላሟ ተመልሳለች ሲሉ ነው የተናገሩት።...








