ከ35 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ሃብት እንደወደመበት እሸት የግብርና ግብዓት አቅራቢ ድርጅት አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰሞኑ በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠረው ግጭት ምክንያት በርካታ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ውድመት ተከስቷል፡፡ ከባሕር ዳር ከተማ በቅርብ ርቀት የሚገኘው እሸት የግብርና ግብዓት አቅራቢ ድርጅትም በግጭቱ ምክንያት ሙሉ...

በአማራ ክልል የተከሰተው ግጭትና አለመረጋጋት በክልሉ ልማት እና ኢኮኖሚ ላይ ጫና መፍጠሩን ሰማ ጥሩነህ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች ክላስተር አሥተባባሪ ሰማ ጥሩነህ (ዶ.ር) የክልሉን ወቅታዊ ኹኔታ የተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል። የተከሰተው ግጭትና አለመረጋጋት በክልሉ ልማት እና ኢኮኖሚ ላይ ጫና መፍጠሩን...

በጎንደር ከተማ ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች መደበኛ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ጀመሩ ።

ባሕር ዳር: ነሃሴ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የባጃጅ ትራንስፖርት ክልከላ መነሳቱን ተከትሎ በጎንደር ከተማ ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች (ባጃጅ) መደበኛ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል። የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ በአማራ ክልል ስድስት ከተሞች...

“የተፈጠረውን ሰላም በማጽናት የአገልግሎት አሰጣጥን ይበልጥ ለማጠናከር እየሠራን ነው” የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተፈጠረውን ሰላም በማጽናት የአገልግሎት አሰጣጥን ይበልጥ ለማጠናከር እየተሠራ መኾኑን የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዶክተር ድረስ ሳህሉ ገልጸዋል፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁን ተከትሎ የሀገር መከላከያ...

የአካባቢያቸውን ሰላም ጠብቀው የተጀመሩ የልማት ሥራዎችን ለማስቀጠል የድርሻቸውን እንደሚወጡ የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ነሃሴ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ነዋሪዎች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በደሴ ከተማ ተወያይተዋል፡፡ ከውይይቱ ተሳታፊዎች መካከል አቶ መሃመድ አሚን በሰጡት አስተያየት፤ በከተማው የልማት ጥያቄያች መልስ እያገኙ መሆኑን ጠቅሰው፤ ከአመራሩ ጋር በመቀናጀት በገንዘቡ፣ በጉልበቱና...