የአጣዬ ከተማ ወጣቶች የጸና አቋም ይዘው ለሰላም እየሠሩ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን የሥራ ኀላፊዎች ከአጣዬ ከተማ አሥተዳደር ወጣቶች ጋር የምክክር መድረክ አካሂደዋል።
በመድረኩ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማት ዘርፍ አሥተባባሪ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) "የአጣዬ ከተማ ወጣቶች...
በነዳጅ አቅርቦት ላይ ያጋጠመውን ችግር ለመቋቋም የሚያስችሉ ውሳኔዎችን ይፋ ኾኑ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት በመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት እና ዓለም አቀፍ ቀውስ ምክንያት በነዳጅ አቅርቦት ላይ ያጋጠመውን ችግር ለመቋቋም የሚያስችሉ ውሳኔዎችን ማሳለፉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ(ዶ.ር) ገልጸዋል።
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር...
ወቅታዊ ሁኔታዎችን ለመሻገር በአንድነት መቆም ይገባል።
ደብረታቦር: መጋቢት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን በወቅታዊ የሰላም እና ጸጥታ ሁኔታ የውይይት መድረክ አካሂዷል።
የደቡብ ጎንደር ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ እና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኀላፊ መሠረት በላይ በዞኑ ያለውን ወቅታዊ...
ለሰላም ግንባታ ዕውነትን፣ ሰላምን እና ፍትሕን ማስተማር ከሚዲያዎች ይጠበቃል።
ባሕር ዳር: መጋቢት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከዲ ኤስ ደብሊው ኢትዮጵያ ጋር በጋራ በመኾን ከሚዲያ አካላት ጋር ውይይት አድርጓል።
የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ምክትል...
የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ የሚሳካው ተቋማት በአንድነት ሢሠሩ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጅ ቢሮ ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችለውን የስምምነት ፊርማ ተፈራርሟል።
በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ ኀላፊ ስቡህ...








