“በአማራ ክልል በተከሰተው አለመረጋጋት የግብርና ግብዓት ማጓጓዝ አልተቻለም” የአማራ ክልል ኅብረት ሥራ ማኅበራት ማሥፋፊያ...

ባሕር ዳር: ነሃሴ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማር ክልል ኅብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያ ባለሥልጣን ኀላፊ ጌትነት አማረ የተከሰተው ሁከት እና ብጥብጥ ያስከተለውን ጉዳት አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ በሁከት እና ብጥብጡ የተነሳ ግብዓት በአግባቡ በሚፈለገው ቦታ...

“ተግባብተንና ተናበን የከተማችንን ሰላም መጠበቅ ይገባናል” የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የሚሊሻ አባላት።

ባሕር ዳር: ነሃሴ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በከተማዋ ተከስቶ በነበረው የሰላም መደፍረስ ዙሪያ ከሚሊሻ አባላቱ ጋር ውይይት አካሂዷል። አስቀድሞም የከተማዋን ሰላምና ደኅንነት ለማረጋገጥ ፣በሚፈጠሩ ችግሮችም ጉዳት ሳይደርስ ለሰላም የመፍትሔ አካል ለመኾን...

ኅብረተሰቡ ለሰላም ዘብ እንዲቆም ፖሊስ ጠየቀ።

ባሕር ዳር: ነሃሴ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር በከተማዋ ተከስቶ በነበረው የሰላም መደፍረስ ዙሪያ ከፖሊስ አባላት ጋር ውይይት አካሂዷል። በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር በተከሰተው የሰላም አለመረጋጋት የሰው ሕይወት ማለፉ እና ንብረትም መውደሙ...

“አለመረጋጋት እና ግጭት ሲኖር በሰዎች ላይ ከሚፈጥረው ጫና ባለፈ ሀገር ተረካቢ ዜጋን ሊያሳጣን ይችላል”...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመሳሪያ ድምጽን እየሰሙ የሚያድጉ ልጆች ለጊዜው በአምሯቸው ላይ ከሚፈጥረው ጭንቀት በዘለለ ግርግሩን እና የሰላም እጦቱን የሚለማመዱ፣ ለሰው የማይራሩ እና የጭካኔ ሥነ ልቦናን የተላበሰ ትውልድ ሊፈጥር የሚችልበት እድል ሰፊ...

“የሚፈጠሩ ችግሮችን በውይይት እና በመመካከር በመፍታት ትኩረት በሚሹ የኀብረተሰብ ክፍሎች ላይ የሚደርሰውን ጫና መቀነስ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም እጦት ሁሉንም የኀብረተሰብ ክፍል ይፈትናል፤ ይጎዳልም፡፡ ሰላም ከሌለ ማንኛውም የኀብረተሰብ ክፍል በሰላም ወጥቶ መግባት ፣ መሥራት እና የዕለት ከዕለት ተግባራትን መከወን አይችልም፡፡ ለሰብዓዊም ኾነ ቁሳዊ...