በሰላም እጦት ምክንያት የግብርና ግብዓቶች በሚፈለገው ልክ ለአርሶ አደሩ ባለመድረሳቸው በምርታማነቱ ላይ ተፅዕኖው ከፍተኛ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015/2016 የመኸር እርሻ አምስት ሚሊዮን ሄክታር መሬት በዘር በመሸፈን ከ160 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ መታቀዱን ቢሮው ገልጿል። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኀላፊ አጀበ ስንሻው አምስት ሚሊዮን...

“በሰላም መደፍረስ ምክንያት የተሟላ ድጋፍ ባለማግኘታችን ችግር ላይ ወድቀናል” በደብረ ብርሃን የሚገኙ ተፈናቃዮች

ባሕር ዳር: ነሐሴ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአካባቢው በተከሰተው ሰላም መደፍረስ ምክንያት ድጋፍ ሰጭ ድርጅቶች ድጋፍ ማድረግ ማቆማቸውን በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮች ለአሚኮ ገልጸዋል፡፡ አስተያየት ሰጭዎች እንዳሉት ነሐሴ/2015 ዓ.ም መጀመሪያ 15 ኪሎ...

“አለመግባባቶችን በሰከነ መንገድ መፍታት ይገባል” የደሴ ከተማ መንግሥት ሠራተኞች

ደሴ: ነሐሴ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ የመናፈሻ ክፍለ ከተማ የመንግሥት ሠራተኞች በወቅታዊ ጉዳይ ከምሥራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት ጋር ውይይት አካሂደዋል። በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ተቀስቅሶ በነበረው ጦርነት በርካታ ውድመት ደርሷል። በወቅቱም በደሴ ከተማ በሰው...

“በከተማዋ የእንቁላልና የወተት ምርት ከበቂ በላይ እየቀረበ ነው” የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር እንስሳትና ዓሳ...

👉"በወቅታዊ አለመረጋጋትና ግጭት ምክንያት በገበያ እጦት ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶብናል" ጥረት ወተት ልማት ማኅበር። ባሕር ዳር: ነሐሴ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ አሥተዳደሩ እንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ጽሕፈት ቤት ለአሚኮ እንዳስታወቀው በከተማዋ 4 የወተት ልማት ማኀበራት በቂ...

“ውቧን የጎብኝዎች መዳረሻ ከተማ ባሕርዳርን የበለጠ ሰላሟ የተጠበቀ ለማድረግ እየሠራን ነው።” የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015 በጀት ዓመት ከውጭ ሀገር ጎብኝዎቸ ከ107 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ መገኘቱን የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ባሕል ቱሪዝም መምሪያ ገለጸ፡፡ በበጀት ዓመቱም ከቱሪዝም ዘርፉ ከ237 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ...