ርእሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ያቀረቡትን የስልጣን መልቀቅ ጥያቄ ምክር ቤቱ ተቀበለ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው፡፡ ጉባዔው በጥዋት ሲጀመር ከተያዙት አጀንዳዎች መካከል አንዱ የተለያዩ ሹመቶችን መስጠት ነበር፡፡...

“የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በክልሉ ተፈጥሮ የነበረውን የሰላም ስጋት ማቃለል ችሏል” አቶ ደሳለኝ ጣሰው

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔ ከሰዓት በኋላ ሲቀጥል በምክር ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ እና ምላሽ ተሰጥቷል፡፡ ለምክር ቤቱ አባላት...

“የአማራ ሕዝብ ለሠራዊቱ ያለው ክብር እና ፍቅር በተግባር ተፈትኖ የታየ በመኾኑ ወቅታዊውን ችግር በጋራ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባዔውን በክልሉ ርእሰ መዲና ባሕር ዳር ከጠዋት ጀምሮ እያካሄደ ነው፡፡ ምክር ቤቱ በ6ኛ ዙር፤ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፤ 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔው የክልሉን ወቅታዊ...

“ከተማዋ ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ ተመልሳለች” የደብረ ማርቆስ ከተማ ነዋሪዎች

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ በተደጋጋሚ የሚፈጠሩ ችግሮች በከተማው ነዋሪ በተለይም ደግሞ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ በሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች ላይ ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ ቀውስ ማስከተሉን በከተማዋ ያነጋገርናቸው አስተያየት ሰጭዎች ገልጸዋል፡፡ ...