ጅግዳን ኮሌጅ በርቀት፣ በቀንና በማታ በተለያዮ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 319 ተማሪዎች አስመረቀ።

አዲስ አበባ: ነሐሴ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጅግዳን ኮሌጅ በ2006 ዓ.ም በህንድ ከሚገኝው ታሚናዱ ዮኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በመጀመሪያ ዲግሪ እና በሁለተኛው ዲግሪ ተማሪዎችን በማሰልጠን ነው ሥራውን የጀመረ። ኮሌጁ በሀገሪቱ በሚገኙ 15 ቅርንጫፎች እስካሁን በተለያዮ የትምህርት...

“ሰው ሠራሽም ኾነ የተፈጥሮ አደጋዎች ቢከሰቱ መረጃ ማግኘትና ምላሽ መሥጠት እንዲቻል ለክልሉ ወደሰላም መመለስ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በላይ በዛብህ በክልሉ የተፈጠረው አለመረጋጋት የኢንስቲትዩቱን የሥራ እንቅስቃሴ ማስተጓጎሉን ለአሚኮ ገልጸዋል፡፡ አቶ በላይ የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አራት ዋና ዋና...

በየደረጃው ያሉ መሪዎች ለሕዝብ ጥቅም እንዲሠሩና ሕዝብን እንዲያሻግሩ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ጥሪ አቀረቡ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር በዓለ ሲመት ተካሂዷል። ለቀድሞው ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) እና ካቢኒያቸውም አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል። በበዓለ ሲመቱ ላይ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የቀድሞው...

“የዜጎችን መብትና ጥቅም አስከብረን፣ ሀገራችን የበለጠ የከፍታ ምዕራፍ እንድትወጣ መሥራት አለብን” የቀድሞው የአማራ ክልል...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞው የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) እና ካብኒያቸው አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል። በሽኝት ሥነ ሥርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት ዶክተር ይልቃል ከፋለ ኢትዮጵያ የረጅም ታሪክ ባለቤት ናት፣ በረጅም...

“ያለ አግባብ ትንኮሳዎችን እና የፖለቲካ ሥራዎችን በግልፅ በመታገል ኢትዮጵያን በፅኑ መሠረት ላይ እንድናጸና አደራ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር በዓለ ሲመት እየተካሄደ ነው። በበዓለ ሲመቱ መልእክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ በሥነ ሥርዓቱ ላይ ለተገኙት የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችና...