ጸጥታ ችግር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ያቋረጡ ተማሪዎችን ለመፈተን ዝግጁት መጨረሱን የሀገር አቀፍ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ባገጠመው የጸጥታ ችግር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ያቋረጡ ተማሪዎችን ለመፈተን ዝግጅት መጨረሱን የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ ከሐምሌ 19 እስከ 30/2015...

“ብሪክስ የዓለም ምጣኔ ሃብታዊ ሥሪት ማርሽ ቀያሪ ክስተት ኾኗል” ሎውረንስ ፍሪማን

ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ምዕራባዊያን የዘመን ቀመር 2009 ላይ በአራት ሀገራት የተቋቋመው ብሪክስ ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ሕንድ እና ቻይና መሥራች ሀገራቱ እንደነበሩ ይነገራል፡፡ በተቋቋመ በዓመቱ ደግሞ ደቡብ አፍሪካን አካትቶ ተደራሽነቱን እስከ አፍሪካ...

“ከእንስሳት እና ዓሣ ሃብት ዘርፍ የሚገኘው ጥቅም በሰላም እጦት ምክንያት ዳግም እንዳይፈተን ሁሉም የበኩሉን...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል በርካታ የእንስሳት ሃብት ክምችት ያለበት፣ ተስማሚ የአየር ንብረት ያለው፣ የሠለጠነ የሰው ኃይል ያለው ክልል ነው ይላሉ የአማራ ክልል እንስሳት እና ዓሣ ሃብት ልማት ተጠሪ ጽሕፈት...

በርካቶችን ተጠቃሚ የሚያደርገው የማዕድን ሃብትን ለማልማት የክልሉ ሰላም እንዲረጋጋ ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ የአማራ ክልል...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሞኑን በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተው አለመረጋጋት እና የሠላም እጦት በማዕድን ሃብት ልማት እንቅስቃሴው ላይ አወንታዊ ተጽዕኖ ማሳደሩ ተጠቁሟል፡፡ ከአማራ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ እንደተገኘው መረጃ በአማራ ክልል...

“በአማራ ክልል 3 ነጥብ 8 ሚሊዮን ወጣቶች በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራ እየተሳተፉ ነው”...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራ ማስጀመሩ ይታወሳል፡፡ ቢሮው ከሌሎች ተቋማት ጋር በመቀናጀት ነው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራውን ያስጀመረው፡፡ የአማራ ክልል ወጣቶችና ስፖርት...