የፋሲሎ ክፍለ ከተማ ሥራና ሥልጠና ጽሕፈት ቤት ከስድሳ በላይ ለሚኾኑ ኢንተርፕራይዞች የመሥሪያ ቦታ ሰጠ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ፋሲሎ ክፍለ ከተማ ሥራና ሥልጠና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አብርሃም ቢራራ እንዳሉት በክፍለ ከተማው በአምራች፣ በአገልግሎት እና በግብርና ዘርፎች ለተደራጁ 63 ኢንተርፕራይዞች የመሥሪያ ቦታ ርክክብ...
በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የግሪሳ ወፍ መከሰቱን ተከትሎ በሰብል ላይ ውድመት...
ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በማሽላ ሰብል ላይ የተከሰተው የግሪሳ ወፍ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን የወረዳው ግብርና ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
የወረዳው ግብርና ጽሕፈት ቤት ምክትል ኀላፊ...
የትምህርትን ቤቶችን ገጽታ በመቀየር የትምህርት ጥራትን ለማምጣት የመማሪያ ክፍሎች ግንባታ መከናወናቸውን የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ ምክትል ኃላፊ ወይዘሮ ፍታለሽ ምህረቴ ለአሚኮ እንደገለጹት በብሔረሰብ አሥተዳደሩ 11 የዳስ ትምህርት ቤቶች እና 302 ደግሞ የዳስ ክፍሎች አሉ፡፡
በብሔረሰብ አሥተዳደሩ...
የአማራ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት በ2016 በጀት ዓመት የበጀት ድጋፍ ረቂቅ እና ሌሎች አጀንዳዎች...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰሞኑ የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፤ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፤ 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔውን ሲያካሂድ በክልሉ ርእሰ መሥተዳድር የቀረቡትን ሹመቶች ማጽደቁ ይታወሳል፡፡ ይህንን ተከትሎም በአዲስ የተቋቋመው የክልሉ ካቢኔ...
“ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ በዲጂታል ቴክኖሎጂ አማካኝነት የኢትዮጵያን ኢኮኖሚና ማኅበረሰብ ለመቀየር ያስችላል“ የኢኖቬሽንና...
አዲስ አበባ: ነሐሴ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዲጂታል ኢትዮጵያ ስትራቴጂ የግማሽ ዘመን ግምገማ ውይይት እየተካሄደ ነው። ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ በዲጂታል ቴክኖሎጂ አማካኝነት የኢትዮጵያን ኢኮኖሚና ማኅበረሰብ ለመቀየር ያስችላል ተብሎ የቀረበ የመንግሥት እቅድ መኾኑን በለጠ ሞላ...








