ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ወላጆቻቸውን ያጡ እና ለችግር የተጋለጡ ሕጻናትን ለማሳደግ ተረከበ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ ምክንያት ወላጆቻቸውን ያጡ እና ለችግር የተጋለጡ 30 ሕጻናትን ተንከባክቦ ለማሳደግ ከአማራ ክልል ጤና ቢሮ ላይ ተረክቧል። ርክክብ ከተደረገላቸው ሕጻናት ወላጆች መካከል...

የሸዋሮቢት ከተማ ነዋሪዎች ከአካባቢው መዋቅር ጋር ተቀራርበው በመሥራታቸው ሰላማቸውን ጠብቀዋል።

ባሕርዳር: መጋቢት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን የሸዋሮቢት ከተማ አሥተዳደር እና ከቀወት ወረዳ ከተውጣጡ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ የሰላም እና የልማት ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አሥተባባሪ አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር)...

የገበያ ማዕከሉ የኑሮ ወድነትን የሚያቃልል እና የገበያ ትስስርን የሚፈጥር ነው።

ሁመራ፡ መጋቢት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰቲት ሁመራ ከተማ አሥተዳደር ዘመናዊ የገበያ ማዕከል ግንባታ ተጀምሯል። ለግንባታው 177 ሚሊዮን ብር በጀት እንደተያዘለት ተገልጿል። የግንባታው በጀት በአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ እና በሰቲት ሁመራ ከተማ አሥተዳደር...

“የቴሌሳይን መጀመር ለዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ ትልቅ ምዕራፍ ነው” ፍሬሕይወት ታምሩ

  አዲስ አበባ: መጋቢት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከፍትሕ ሚኒስቴር እና ከፌዴራል ሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ አገልግሎት ጋር በመተባበር ደኅንነቱ የተጠበቀ አገልግሎቶችን ለመስጠት የሚያስችል ብሔራዊ የዲጂታል ቴሌሳይን የተሰኘ ሶሉሽን አስጀምሯል። አገልግሎቱ በሀገር...

“የትጥቅ ትግል የአማራን ሕዝብ በኢኮኖሚ አድቅቆታል” ፍቅሩ ሙሉዬ

  ባሕር ዳር: መጋቢት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ላስታ እና አካባቢው በትጥቅ ትግል የነበረው ፍቅሩ ሙሉዬ የሰላም አማራጭን ተቀብሏል። የፍቅሩ ሙሉዬ እና የጓደኞቹ የሰላም አማራጭን መቀበል ለአካባቢው ሰላም መረጋገጥ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ይታመናል። በአቀባበል ሥነ...