የአማራ ክልል የጸጥታ ምክር ቤት በክልሉ ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ ዙሪያ እየመከረ ነው።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከክልሉ የጸጥታ ምክር ቤት አባላት ጋር ምክክር እያካሄዱ ነው። የክልሉ የጸጥታ አደረጃጀት በክልል ደረጃ አዲስ መዋቅር መሥራቱን ተከትሎ አደረጃጀቱ በፍጥነት እስከ...

“ትውልዱን ዛሬ ማነጽ የቀጣዩን የሀገር እጣ ፋንታ መወሰን ነው ” የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር በ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከ50 ሺህ በላይ ተማሪዎች ይመዘገባሉ ተብሎ እንደሚጠበቅም የከተማ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ አስታውቋል፡፡ በአማራ ክልል ከነሐሴ 23/2015 ዓ.ም ጀምሮ የተማሪዎች ምዝገባ...

“ለሀገር የቆመ፣ ለሠንደቅ የቀደመ-ሕዝብ”

ባሕር ዳር: ነሐሴ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገሩን ከነብሱ ያስቀድማል፣ ስለ ሀገር ይመነምናል፣ ስለ ሀገር ምቾትና ተድላን ይጥላል፣ ደም በፈለገች ጊዜ ደሙን ያፈስሳል፣ ሀገሩ አጥንት በፈለገች ጊዜ አጥንት ይከሰክሳል፣ ጥበብ በፈለገች ጊዜ ምድሯን በጥበብ ያረሰርሳል። ለሠንደቋ...

ለ70 ሺህ 400 ሥራ አጥ ወጣቶች የገጠር መሬት እንደሚያቀርብ የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መሬት ቢሮ በ2016 በጀት ዓመት ለ70 ሺህ 400 ሥራ አጥ ወጣቶች በቋሚነትና በጊዜያዊነት መሬት በማቅረብ በገጠር ያለውን ሥራ አጥነት ለመቀነስ በትኩረት እየሠራ መኾኑን ገልጿል። በገጠር አካባቢ የሚኖሩ...

“ስንወያይ፣ ስንመካከር እና ስንደማመጥ ችግሮቻችን ሁሉ ከኛ በታች ይሆናሉ” ዶ.ር መንገሻ ፈንታው

ባሕር ዳር: ነሐሴ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ዶ.ር መንገሻ ፈንታው ከሰራተኞች ጋር ትውውቅ አድርገዋል። በዚህ ወቅት እንደተናገሩት በክልላችን የመንግሥት የሥራ ኃላፊነት ላይ የተመደበው አዲስ አመራር ሕዝባችን ያጋጠመውን ፈተና በድል...