ለመኸር እርሻ ከ4 ነጥብ 7 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ አርሶ አደሩ እጅ መግባቱን የአማራ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከአምስት ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በዘር ለመሸፈን እና 160 ሚሊዮን ሄክታር በላይ ምርት ለማግኘት እየተሠራ ነው፡፡ ከ4 ነጥብ 7 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በዘር ተሸፍኗል፡፡...
እየታየ ያለው አንፃራዊ ሰላም እንዲጠናከር ሥራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ...
ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት ያከናወናቸውን ተግባራት በተመለከተ ግምገማ አካሂዷል።
በግምገማው ላይ የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የሰሜን ሸዋ ዞን አመራሮችና የኮማንድ ፖስቱ አባላት ተገኝተዋል።
ኮማንድ...
ተማሪዎች በወቅቱ እንዲመዘገቡ የደቡብ ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ ጥሪ ቀረበ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን በ12 ወረዳዎች የተማሪዎች ምዝገባ እየተከናወነ መኾኑን የዞኑ ትምህርት መምሪያ ገልጿል፡፡
የመምሪያው ተወካይ ኀላፊ ይርጋ ጌትነት እንዳሉት ከነሐሴ 23 እሰከ ጷጉሜን 3/2015 ዓ.ም የተማሪዎች...
“ጳጉሜን ለኢትዮጵያ” ንቅናቄ በክልሉ በሁሉም አካባቢዎች እንደሚከበር የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ መንገሻ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) በወቅታዊ ጉዳይ መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫቸውም በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚከበረውን "ጳጉሜን ለኢትዮጵያ" ንቅናቄ በክልሉ በሁሉም አካባቢዎች ይከበራል ብለዋል።...
“ነባር ችግሮችን ለይተን እንፍታ፤ በተቻለ መንገድ አዳዲስ ችግሮችን ላለመፍጠር በጥንቃቄ እንሥራ” ዶክተር አሕመዲን ሙሐመድ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማእረግ የከተማ ልማት ዘርፍ ክላስተር አስተባባሪና የከተማ እና መሰረተ ልማት ቢሮ ኅላፊ ዶክተር አሕመዲን ሙሐመድ ከሚያስተባብሯቸው ተቋማት ጋር የትውውቅ እና በቀጣይ ሥራዎች መመሪያ ላይ ምክክር...








