“ጥላቻ እና ክፋትን በማስወገድ በምትኩ በጎነትን ልንተክል ይገባል” ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ ጳጉሜን 3 "የበጎነት ቀን" በሚል መርሃ-ግብር በባሕር ዳር ከተማ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል። በመርሃ-ግብሩ ላይ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ የክልል...

ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ልዩ ልዩ ሹመቶችን የሰጡ።

የአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታውን በጥልቀት በመገምገም ወቅቱን የሚመጥን የአመራር ሪፎርም እና ስምሪት እየሠራ እንደሚገኝ ይታወቃል። በዚህም መሰረት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ልዩ ልዩ ሹመቶችን የሰጡ ሲሆን፦ 1.ግርማ መለሰ መንግስቱ (ዶ/ር) በአብክመ የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ...

የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ በመግለጫቸው ያነሷቸው አንኳር ነጥቦች፦

👉 በአማራ ክልል የተፈጠረውን የሰላም እጦት ለመፍታት በተሠሩ ሥራዎች አንፃራዊ ሰላም እየተፈጠረ ነው። 👉የሰሜኑን ጦርነት ተከትሎ በርካታ ታጣቂዎች ተፈጥረዋል፤ ታጣቂዎቹ ወደ መደበኛ ሕይወት እንዲመለሱ ፣ በመንግሥት የፀጥታ መዋቅር እንዲካተቱ ብዙ ሥራ ተሠርቷል። 👉 አስቸኳይ...

‹‹በጊዜያዊነት የሚሠሩ በጎ ተግባራትን ዘላቂ ማድረግ ይገባል›› ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የበጎነት ቀን ሲከበር ክፋትን፣ ስግብግብነትን፣ ለብቻ መኖርን በማስወገድ ከማኅበረሰቡ በተለይም ደግሞ ከግፉዓን ጋር በተግባር ለመገናኘት ታስቦ መኾኑን የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ ገልጸዋል፡፡ ከዚህም ባለፈ ...

“ባለፋት አምስት ዓመታት በወጣቶች በጎ ተግባር ከ32 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት የመንግሥት ሀብት ማዳን...

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጎነት በእድሜ የሚገደብ ባይኾንም ወጣቶች በአፍላ ጉልበትና እውቀት የሚያከናውኑት መልካም ተግባር ጎልቶ የሚታይበት መሆኑን ያለፉት አምስት ዓመታት ማሳያዎች መኾናቸውን የአማራ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኀላፊ...