የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን መጠቀም ከነዳጅ ጥገኝነት የመውጫ መንገድ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታ ስትራቴጅ ቀርጻ እየሠራች ነው። የተፈጥሮ ሃብትን በመጠበቅ እና የአየር ብክለትን በመከላከል ኢኮኖሚዋን ለማሳደግም አልማለች። ከእነዚህም ውስጥ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ማስፋፋት ወሳኝ ሚና ይጫወታል።
በአማራ ክልል አካባቢ...
የነዳጅ አቅርቦት እና ስርጭቱን ለመቆጣጠር በቴክኖሎጂ የታገዘ የክትትል ሥርዓትን ለመዘርጋት እየተሠራ ነው።
አዲስ አበባ: መጋቢት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የነዳጅ አቅርቦት እና ስርጭቱን ለመቆጣጠር ወደ ሥራ ከገባው ግብረ ኀይል በተጨማሪ በቴክኖሎጂ የታገዘ የክትትል ሥርዓትን ለመዘርጋት እየሠራ መኾኑን የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
ሚኒስቴሩ የ2018 በጀት ዓመት የስምንት...
“ሀቀኛ ውይይት በማድረግ ሰላምን ማጽናት ያስፈልጋል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በደቡብ ወሎ ዞን ከአምባሰል ወረዳ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ የሰላም እና የልማት ሥራዎች ዙሪያ በውጫሌ ከተማ ተወያይተዋል።
የውይይቱ ተሳታፊዎች ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ የሰላም እጦቱ እንቅልፍ...
ምርጫውን ሰላማዊ፣ ነጻ እና ዴሞክራሲያዊ ለማድረግ በጋራ እየሠሩ መኾናቸውን የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለጹ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር እና በሰሜን ጎጃም ዞን የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ዙሪያ መክረዋል።
በምክክር መድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት...
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ወላጆቻቸውን ያጡ እና ለችግር የተጋለጡ ሕጻናትን ለማሳደግ ተረከበ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ ምክንያት ወላጆቻቸውን ያጡ እና ለችግር የተጋለጡ 30 ሕጻናትን ተንከባክቦ ለማሳደግ ከአማራ ክልል ጤና ቢሮ ላይ ተረክቧል።
ርክክብ ከተደረገላቸው ሕጻናት ወላጆች መካከል...








