አቶ ጎሹ እንዳላማው ወንድምአገኝ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ኾነው ተሾሙ።
ባሕርዳር፡ መስከረም 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ምክር ቤት በ4ኛ ዙር ምርጫ ፣11ኛ ዓመት፣ 9ኛ አስቸኳይ ጉባኤው አቶ ጎሹ እንዳላማው ወንድምአገኝን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አድርጎ ሹሟል።
አቶ ጎሹ እንዳላማው በወረዳና...
“የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳደር እና የደሴ ከተማ ሕዝብ ለመከላከያ ሠራዊት እያደረገ ያለው ድጋፍ ለሠራዊቱ...
ደሴ: መስከረም 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳደር እና የደሴ ከተማ አሥተዳደር ለሀገር መከላከያ ሠራዊት አዲስ ዓመትን በማስመልከት ከሕዝቡ የተሰበሰበውን ከ8 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የእርድ እንስሳት ድጋፍ አድርጓል።
የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ...
የጎንደር ከተማ ምክር ቤት በ4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 1ኛ አስቸኳይ ጉባኤው ልዩ ልዩ ሹመቶችን...
ጎንደር: መስከረም 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጎንደር ከተማ ምክር ቤት የ4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 1ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን ሲያካሂድ የሥራ ኀላፊዎችን ሹመት ከማጽደቅ በተጨማሪ የከተማ አሥተዳደሩን የ2016 ዓ.ም በጀት መርምርም አጽድቋል።
የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...
“አዲሱ ዓመት ፍትሕን በመከተል ለሰብዓዊነት እና ለሰላም የምንቆምበት ሊኾን ይገባል” የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ...
ባሕር ዳር: መስከረም 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አስተዳዳሪ አሸተ ደምለው የአዲስ ዓመት መልእክት አስተላልፈዋል። "እኛ በዘመን ጅረት ውስጥ ደራሾች ነን፣ ዓመታት በተቀያየሩ ቁጥር ለመጭው ትውልድ የሚበጅ አዳዲስ ሥራዎችን ማከናወን የዘወትር...
የጎንደር ከተማ አሥተዳደር አመራሮች እና የመከላከያ ሠራዊት አባላትና መሪዎች የአዲስ ዓመት በዓልን በጋራ አክብረዋል፡፡
ጎንደር: መስከረም 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዓላትን በጋራ ከማክበር ባለፈ በ2015 ያጋጠሙ የጸጥታ ችግሮችን በ2016 ውይይቶችን በማድረግ መፍታት እንደሚገባ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባና የኮማንድ ፖስት ምክትል ሰብሳቢ ባዩ አቡሀይ ገልጸዋል፡፡
2016 ዓመተ...








