“ሁላችንም ለችግረኛ ቤተሰብ ልጆች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ በማድረግ የበጎነት አሻራችንን ማሳረፍ አለብን ” የአማራ...

ባሕር ዳር: መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የነገ የሀገር ተስፋዎች ዛሬን በልኩ ተምረው ለቁምነገር እንዲበቁ፣ የሀገር አለኝታነታቸውም እውን እንዲኾን በቅንጅት ተባብሮ መሥራትን ይጠይቃል፡፡ እናም ልጆች ላይ መሥራት ሀገር ላይ መሥራት ነውና...

መሰረት የበጎ አድራጎት ድርጅት ከጎዳና ላይ ያነሳቸውን ወጣቶች እና እናቶችን የሕይወት ክህሎት አሠልጥኖ አስመረቀ፡፡

ባሕር ዳር: መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)መሰረት የበጎ አድራጎት ማኅበር ከአማራ ክልል ሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ውል ወስዶ የጎዳና ላይ ወጣቶችን በማንሳት የሕይወት ክህሎት ሥልጠና በመሥጠት ከወላጆቻቻው የማቀላቀል እና ሴቶችንም ቋሚ ሥራ እንዲፈጥሩ...

“የደረሰውን የሰሊጥ ሰብል ለመሠብሰብ ከ1 ሚሊዮን በላይ የጉልበት ሠራተኛ ያስፈልጋል” የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ...

ሁመራ፡ መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በስፋት ከሚመረቱ ምርቶች መካከል ሰሊጥ በዋናነት ተጠቃሽ ነው። የዞኑ ግብርና መምሪያ የደረሰውን የሰሊጥ ሰብል ለመሰብሰብ ከ1 ሚሊዮን በላይ የጉልበት ሠራተኛ እንደሚያስፈልግ...

እስካሁን የተዘጋጀው የተፈጥሮ ማዳበሪያ አፈጻጸም ዝቅተኛ መኾኑን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ፡፡

እስካሁን የተዘጋጀው የተፈጥሮ ማዳበሪያ አፈጻጸም ዝቅተኛ መኾኑን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር: መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዞኑ ከ13 ሚሊየን ሜትር ኪዩብ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ለማዘጋጀት ቢያቅድም 64 ሺህ ሜትር ኪዩብ ብቻ የተፈጥሮ...

“በምርት ዘመኑ በምግብ ራስን መቻል ፣ ለኢንዱስትሪዎች ጥሬ እቃ ማቅረብ እና ገበያ ተኮር...

ባሕር ዳር: መስከረም 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በእድገት ላይ የሚገኙ ሀገራት መሠረታዊ ችግሮች ተብለው ከሚጠቀሱት ውስጥ የውጭ ምንዛሬ እጥረት አንዱ ነው። የውጭ ምንዛሬ እጥረትን ለመቅረፍ በቂ ምርት አምርቶ ወደ ውጭ መላክ እና ከውጭ የሚገባውን...