“የሰላም እጦቱ የገቢ አሰባሰቡ ላይ ጫና ፈጥሯል” የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተፈጠረው የሰላም እጦት ክልሉን በማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ዘርፍ እየፈተነው ነው፡፡ በክልሉ የተፈጠረው የሰላም እጦት በገቢ አሰባሰቡ ላይ ጫና ፈጥሯል፡፡ በአማራ ክልል በወቅቱ መሰብሰብ የሚገባው ግብርም...

በባሕርዳር ከተማ ኅብረተሰቡን ያሳተፈ የሰላም ውይይት እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ውይይቱ እየተካሄደ ያለው "ሁለንተናዊና ዘላቂ ሰላም ለመገንባት የሁሉንም አካል ርብርብ ይጠይቃል" በሚል መሪ መልእክት ነው። በውይይት መድረኩ የባሕርዳርና አካባቢው ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ሜጀር ጄኔራል ሙሉአለም አድማሱ፣ የከተማ አስተዳደሩ አመራሮች፣...

“የኮሌራ ክትባትን 98 በመቶ መስጠት ተችሏል” የደቡብ ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ

ባሕርዳር፡ መስከረም 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን የኮሌራ በሽታ የተከሰተ ሲኾን ለመቆጣጠር ሰፊ እንቅስቃሴ እየተደረገ ስለመኾኑ የዞኑ ጤና መምሪያ ገልጿል፡፡ የደቡብ ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ ኀላፊ ሙላት አሻግሬ እንዳሉት በዞኑ 5 ወረዳዎች የኮሌራ...

በቀሪ ቀናት በሚካሄደው የተማሪዎች ምዝገባ ማኅበረሰቡ የድርሻውን እንዲወጣ የምዕራብ ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ...

ባሕርዳር፡ መስከረም 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገሪቱ ተከስቶ የነበረው የኮሮና ወረርሽኝ እና በየጊዜው የሚከሰቱ ግጭቶች በመማር ማስተማሩ ላይ ትልቅ ሳንካ ፈጥረው ቆይተዋል ። ትምህርት ሚኒስቴር የ2016 የትምህርት ዘመን መስከረም 14/ 2016 ዓ.ም...

“በባሕርዳር ከተማ ከ71 ሺህ በላይ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ለመከታተል ተመዝግበዋል” የከተማ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ

ባሕር ዳር: መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የተማሪዎች ምዝገባ ከነሐሴ 23/2015 ዓ.ም ጀምሮ እየተካሄደ ነው፡፡ በክልሉ በተፈጠረው ወቅታዊ የሰላም እጦት እስከ ጳጉሜን 3/2015 ዓ.ም ድረስ የነበረው የተማሪዎች ምዝገባ እስከ መስከረም 11 መራዘሙ ይታወሳል፡፡ በክልሉ የተማሪዎች...