የሚያጋጥሙ ችግሮችን በመቋቋም ምርትን ለመጨመር እየሠሩ መኾናቸውን የዞን ግብርና መምሪያዎች ገለጹ።

ባሕር ዳር: መስከረም 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2015/16 የምርት ዘመን ወቅታዊ የግብርና ሥራዎችና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ከመሪዎችና ከባለሙያዎች ጋር መክሯል። በምክክሩ ላይ የተገኙ የዞን ባለሙያዎች እና መሪዎች ፈተናዎችን በመቋቋም ምርት እንዲጨምር...

“በአማራ ክልል ከመስኖ ልማት 40 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የሰብል ምርት ለማግኘት ታቅዷል” ግበርና ቢሮ

👉 250 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ በስንዴ በመሸፈን 10 ሚሊዮን ኩንታል ለማግኘት ታቅዷል ባሕርዳር፡ መስከረም 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2015/16 ዓ.ም የምርት ዘመን ወቅታዊ የግብራና ሥራዎችና የቀጣይ አቅጣጫዎች...

የደብረ ብርሃን ከተማ መሠረት ልማት መምሪያ በተያዘው በጀት ዓመት በ721 ሚሊየን ብር የተለያዩ...

ባሕርዳር፡ መስከረም 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ መሠረት ልማት መምሪያ የ2016ዓ.ም የካፒታል ኢንቨስትመንት ዕቅድ ለባለድርሻ እና አጋር አካላት አስተዋውቋል። በዕቅድ ትውውቁ የደብረ ብርሃን ከተማ ብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ታጠቅ ገድለአማኑኤልን ጨምሮ...

ከተማሪዎች ምዝገባ በተጓዳኝ 750 ሺህ የአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መጽሐፍት መሰራጨቱን የደቡብ ወሎ ዞን ...

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከተማሪዎች ምዝገባ በተጓዳኝ በ14 ወረዳዎች ለሚገኙ የ1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች 750 ሺህ የአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መጽሐፍት መሰራጨቱን የደቡብ ወሎ ዞን ትምህርት መምሪያ ገልጿል። በመምሪያው የትምህርት ስታቲስቲክስ...

“የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶችና ወጣቶች ለሰላም ዘብ ሊቆሙ ይገባቸዋል።” ሜጀር ጀኔራል ሙሉዓለም አድማሱ

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር አሁን ያለውን አንጻራዊ ሰላም ዘላቂ ለማድረግ የሚያስችል ውይይት እያካሄደ ነው። የሰሜን ምዕራብ እዝ ምክትል አዛዥ ፣የባሕር ዳር እና አካባቢው ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ብርጋዴል ጀኔራል...