ከሰሞኑ በተፈጠረው የፀጥታ አለመረጋጋት የንብረት ውድመት መድረሱን የአንኮበር ወረዳ ገለጸ፡፡
ደብረ ብርሃን፡ መስከረም 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአንኮበር ወረዳ አሥተዳዳሪ ታደሰ ፈቅይበሉ እንዳሉት ከሰሞኑ ተፈጥሮ በነበረው የፀጥታ ችግር የመንግሥት አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ከፍተኛ የንብረት ውድመትና ዘረፋ ተፈጽሞባቸዋል።
በተጨማሪም የሰንሻይን ኮንስትራክሽን ድርጅት ንብረት የኾኑ ተሽከርካሪዎችም ተዘርፈዋል ብለዋል።
የወረዳ...
“በጀት ዓመቱ ከ22 ሺህ በላይ የሥራ ዕድል ለመፍጠር እየሠራሁ ነው” የደብረብርሃን ከተማ አሥተዳደር ሥራ...
ባሕር ዳር: መስከረም 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ከ22 ሺህ በላይ የሥራ ዕድል ለመፍጠር አቅዶ እየሠራ እንደኾነ የደብረብርሃን ከተማ አሥተዳደር ሥራ እና ሥልጠና መምሪያ አስታውቋል።
የመምሪያው ኀላፊ ብዙዓየሁ ሰይድ የሥራ እድል የሚፈጠርላቸው ዜጎች...
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1498ኛው የመውሊድ በዓል በሠላም አደረሳችሁ።
ባሕር ዳር: መስከረም 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሙስሊሙ ሕብረተሰብ በዓሉን ለማክበር ሲሰባሰብ በተለመደው የኢትዮጵያዊ ጨዋነት ባህርይ የመከባበርና የመረዳዳት ባህሉ ሊሆን ይገባል።
እስልምና ሠላምን የሚሠብክ እምነት ከመሆኑ አንጻር የእምነቱ ተከታዮች ከምንጊዜውም በላይ ለሀገራችን ዘላቂ ሠላም የራሳቸውን...
በአማራ ክልል በሩዝ ሰብል የሚለማው መሬት እየጨመረ መምጣቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: መስከረም 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የሩዝ ልማትን ለማስፋፋት በተደረገው ጥረት በሩዝ የሚለማው መሬትና የሚገኘው ምርት እየጨመረ መምጣቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
በክልሉ በ2015/2016 የምርት ዘመን በሩዝ ሰብል ከሚለማው መሬት 5 ነጥብ 4 ሚሊዮን...
“ከ360 በላይ የቀድሞ መከላከያ ሠራዊትን አባላት የቤት መሥሪያ ቦታ ተጠቃሚ ለማድረግ እየሠራሁ ነው” የደብረ...
ባሕርዳር፡ መስከረም 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ360 በላይ የሚኾኑ የቀድሞ መከላከያ ሠራዊትና ተመላሽ የሰራዊት አባላትን የመኖሪያ ቤት መሥሪያ ቦታ ተጠቃሚ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ኅብረት ሥራ ተጠሪ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
የጽሕፈት ቤቱ...








