ሴፍቲኔት የኢኮኖሚ መነሻ እንጅ የእርዳታ መለማመጃ አይደለም።
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ የልማታዊ ሴፍቲኔት ሥራ ፕሮጀክት ሁለተኛ ዙር እና የተጨማሪ ፋይናንስ ተጠቃሚዎች ምረቃ መርሐ ግብር ተካሂዷል።
ፕሮግራሙ ባለፉት ሦስት ዓመታት 3 ሺህ 685 የከተማዋ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ ማድረጉም ተገልጿል።
በሴፍቲኔት...
የ2018/2019 የመኸር ምርትን ስኬታማ ለማድረግ የምርት ማሳደጊያ ግብዓቶች እየቀረቡ ነው።
አዲስ አበባ: መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሚኒስቴር የ2018/2019 የምርት ዘመን የመኸር ወቅት የሰብል ልማት ንቅናቄ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ዓላማ አድርጎ እየተከናወነ መኾኑን አስታውቋል።
የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ መለስ መኮንን (ዶ.ር) የምርት ዘመኑን የንቅናቄ መድረክ አስመልክተው...
መንግሥት ዜጎችን ከተረጅነት ወደ አምራችነት ለማሽጋገር እየሠራ ነው።
ጎንደር: መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ምግብ ዋስትና እና ሴፍትኔት ጽሕፈት ቤት የልማት ተጠቃሚ ወገኖችን አስመርቋል።
የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ምግብ ዋስትና እና ሴፍትኔት ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሃድያ መሐመድ በከተማዋ ከ56ሺህ 600 በላይ የሴፍትኔት...
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ከነዳጅ ጥገኝነት ከማላቀቅ ባለፈ የድምጽ ብክነትን ያስቀራሉ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እ.አ.አ በ 2022 የወሎ ዩኒቨርሲቲ የጤና ዘርፍ ምሁራን "ፕሎስ ዋን" በተሰኘው ዓለም አቀፍ ታዋቂ መጽሔት ላይ "በሰሜን ምሥራቅ ኢትዮጵያ በደሴ ከተማ ለጤና ጠንቅ የኾነ የትራፊክ ድምጽ ብክለት ስርጭት"...
በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች ሀገራዊ ለውጡ እውን የኾነበት 8ኛ ዓመት የሚዘክር ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ሰልፈኞቹም በመጋቢት 24 ፍሬ ወደ ተምሳሌታዊ ጉዞ፣ ጠንካራ መሠረት የተምሳሌትነት ጉዞ ስንቅ፣ መሠረት...








