“በመስቀል በዓል ላይ የሚበረከት የትውልድ አደራ”

ባሕርዳር፡ መስከረም 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የክረምቱ ከባድ ዝናብ እና ጎርፍ ምጥጥ ብሎ እንደልብ መንቀሳቀስ ይጀመራል፡፡ በጉም የተሸፈነችው ፀሐይ የከለላት ደመና ተገፎ ብርሃኗ ያለከልካይ ለምድር ይደርሳል፡፡ አፈር ተሸክመው ሲገማሸሩ የከረሙ ወንዞች ሸክማቸውን አራግፈው የጠራ ውኃ...

“ለሀገራችን ኢትዮጵያ እና ለሕዝቧ ከምንም በላይ የሚያስፈልገው ልባዊና ተግባራዊ ሰላምና ይቅርታ ነው” ብፁዕ አቡነ...

ባሕር ዳር: መስከረም 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል በዓል በጎንደር ከተማ ሃይማኖታዊ ስርዓቱን ጠብቆ በሰላም ተከብሯል። ለበዓሉ ታዳሚዎችና አማኞች መልዕክት ያስተላለፉት የማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ ዮሐንስ መስቀሉን ስናከብር...

“ዛሬም በዓለም የተደበቀ ሰላም አለ፤ እሱን እንደ መስቀሉ ፈልገን ማግኘት አለብን” የዋግኽምራ ሀገረ ስብከተ...

ባሕር ዳር: መስከረም 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የመስቀል በዓል በሰቆጣ ከተማ በደማቅ ሃይማኖታዊ ሥርዓት ተከብሯል። በበዓሉ ላይ የሃይማኖት አባቶች፣ የሰቆጣ ከተማ እና የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችና የሃይማኖቱ ተከታዮች ተገኝተዋል። የዋግኽምራ ሀገረ ስብከተ ሊቀ ጳጳስና...

የመስቀል በዓል በሁመራ ከተማ በድምቀት ተከበረ።

ባሕር ዳር: መስከረም 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል ደመራ በዓል በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሁመራ ከተማ የሃይማኖት አባቶች፣ የሃይማኖቱ ተከታዮችና የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች ተከብሯል። በበዓሉ የመስቀል በዓልን ስናከብር ከመከፋፈል...

ጎንደር እና “አፄ ደመራ”

ባሕርዳር፡ መስከረም 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የክርስቶስ መስቀል ለ300 ዓመታት ያህል ተቀብሮ ከቆየበት በደመራ ጢስ ጥቆማ አማካይነት የተገኘበትን ቀን ለማሰብ የደመራ በዓል መስከረም 17 ተከብሮ ይውላል። በጎንደርና አካባቢው ደመራ የሚለኮሰው በዚህ ቀን...