“ትምህርት ቤቶች የ2016 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራቸውን ጀምረዋል” የጎንደር ከተማ ሥተዳደር

ጎንደር: መስከረም 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ ትምህርት ቤቶች የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ቅድመ ዝግጅቶቻቸውን አጠናቅቀው የመማር ማስተማር ሥራዎቻቸውን ጀምረዋል። አሚኮ ቅኝት ባደረገባቸው የቀበሌ 02 አንደኛ ደረጃ ሙሉ ሳይክል ትምህርት ቤት እና...

የ2016 ዓ.ም ትምህርት ዘመን በተሳካ ኹኔታ መጀመሩን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ አስታወቀ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደሩ በሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደሮች መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደቱ በተሳካ ኹኔታ መጀመሩን ትምህርት መምሪያው ገልጿል። ለትምህርት የሚያስፈልጋቸውን ቁሳቁሶችን አሟልተው በትምህርት ገበታቸው ተገኝተው የመማር ማስተማር ሂደቱን...

አረጋዊያንን አስመልክቶ ለወጡ የሰብዓዊ መብት ድንጋጌዎች ትኩረት እንዲሰጥ የአማራ ክልል ሴቶች እና...

ባሕር ዳር: መስከረም 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አረጋዊያን ላይ የሚደርሰውን ችግር እና የመብት ጥሰት ከማጋለጥ ባለፈ ተገቢውን ክብር እና እንክብካቤ መስጠት እንደሚገባ ቢሮው አሳስቧል። ዓለም አቀፍ የአረጋዊያን ቀን መስከረም 21/2016 ዓ.ም "የአረጋውያን መብት ማክበር...

” ግሸን በዓለም ብቸኛዋ መስቀለኛ ቦታ የግማደ መስቀሉ መገኛ በመኾኗ በዓለም ቅርስነት እንድትመዘገብ መሠራት...

ባሕርዳር፡ መስከረም 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ የንግሥ በዓል ሃይማኖታዊ አስተምህሮውን በተከተለ መልኩ በልዩ ልዩ ዝግጅት እየተከበረ ነው፡፡ የደቡብ ወሎ ዞን ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ ኀላፊ አቶ መስፍን መኮንን ለሕዝበ ምዕመኑ የእንኳን...

“በትዝታ የተቀጣ፣ የሀገር ፍቅሩን ያልተወጣ- ልዑል”

ባሕርዳር፡ መስከረም 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አባቱ ጠላት እንደ ቆሎ የሚጨበጥለት፣ ጦርነት እንደ ጨርቅ የሚጠቀለልለት፣ በየደረሰበት ሁሉ እጅ የሚነሳለት፣ በግርማውና በክንዱ ጦረኛ ሁሉ የሚበረግግለት ነው፡፡ መሳፍንት የከፋፈሏትን፣ መከራና ስቃዩዋን ያበዙባትን፣ ጀንበር በዘለቀች ቁጥር የሀገሬው እምባ...