በአማራ ክልል የኮሌራ ወረርሽኝ ስርጭት እየሰፋ መምጣቱን የክልሉ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
ባሕር ዳር: መስከረም 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ከሐምሌ 8/2015 ዓ.ም ጀምሮ በምዕራብ ጎንደር ቋራ ወረዳ የተቀሰቀሰው የኮሌራ ወረርሽኝ አሁን ላይ 31 ወረዳዎችን አዳርሷል።
እስካሁን ባለው መረጃም መሠረትም በወረርሽኙ 4 ሺህ 84 ሰዎች ተጠቅተዋል። የ76...
የሰላም እጦት የኑሮ ውድነቱን ለመቀነስ የሚያደርገውን ጥረት ፈታኝ እንዳደረገበት የንግድ እና ገብያ ልማት ቢሮ...
ባሕር ዳር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከጊዜ ወደ ጊዜ የኑሮ ውድነቱ እያሻቀበ መጥቷል፡፡ በየቀኑ የፍጆታ እቃዎች ዋጋ እየጨመረ የኅብረተሰቡን ኑሮ አዳጋች አድርጎታል፡፡
በየደረጃው ያሉ ተቋማት ይህንን ችግር ለመፍታት ስለምን ተሳናቸው? አሚኮ ከዚህ...
ከ340 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዳግም ሰብል እንደሚለማ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በቀሪ እርጥበት ከ340 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር በመሸፈን ከአምስት ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት ታቅዷል፡፡
በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የሰብል ልማት ባለሙያ እንዬ አሠፋ በ2015/16...
የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በክልሉ ወቅታዊ ኹኔታዎች ላይ እየተወያዩ ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች "የሕግ የበላይነት የወቅቱ አንገብጋቢ ጥያቄ" በሚል መሪ መልእክት እየተወያዩ ነው።
የውይይቱ ዋና ዓላማ በክልሉ የተከሰተው የጸጥታ ችግር በዘላቂነት ተፈትቶ ሕዝቡ የሰላም ባለቤት እንዲኾን ለማስቻል...
“በአማራ ክልል የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ ለመከላከል በአውሮፕላን የታገዘ የኬሚካል ርጭት ጀምረናል።” ግብርና ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: መስከረም 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ሀገር በአማራ፣ በኦሮሚያ እና በአፋር ክልሎች የግሪሳ ወፍ ተከስቶ በማሳ ሰብል ላይ ጉዳት እያደረሰ ነው፡፡ ክስተቱን ተከትሎ የግብርና ሚኒስቴር በአውሮፕላን የታገዘ የኬሚካል ርጭት መጀመሩን አስታውቋል፡፡
በፌዴራል ግብርና...








