“ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት ከሕዝብ የተሰጠ ኃላፊነትን መወጣት ይገባል” የደብረ ብርሃን ምክር...
ደብረ ብርሃን: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት አራተኛ ዙር 10ኛ ዓመት 39ኛ አስቸኳይ ጉባዔ ተካሄዷል።
የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባዔ መንግሥቱ ቤተ ፤ ምክር ቤቱ በሕግ የተሰጠውን ኃላፊነት በመወጣት...
የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት የቀረቡ ሹመቶችን መርምሮ አጸደቀ።
ባሕር ዳር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 10ኛ ዓመት 6ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን አካሂዷል።
ጉባኤው በዕለቱ በአስፈጻሚው አካል የቀረቡ ሹመቶችን መርምሮ በማጽደቅና የ2016 በጀት ዓመት ማስፈጸሚያ በጀት መርምሮ አጽድቋል።
በዚህም መሰረት፡-
1....
“ከ160 ሺህ ሄክታር በላይ በኾነ መሬት የለማ ሰሊጥ እየተሰበሰበ ነው” የምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና...
ባሕር ዳር: መስከረም 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ቆላማ አካባቢዎች በስፋት ከሚመረቱ ምርቶች መካከል አንደኛው ሰሊጥ ነው፡፡ በክልሉ ምዕራብ ጎንደር፣ ማዕከላዊ ጎንደር እና ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞኖች ደግሞ በስፋት ይመረታል፡፡
የምዕራብ ጎንደር ዞን...
“በክልሉ ከ4ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ የመንገድ ጥገና ለማካሄድ ጥረት እየተደረገ ነው” የአማራ ክልል መንገድ...
ባሕር ዳር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በተፈጥሮ እና ሰው ሠራሽ ምክንያቶች የተከሰተውን የመንገድ ብልሽት የመጠገን ሥራ እየተከናወነ እንደሚገኝ መንገድ ቢሮው ገልጿል፡፡
እንደ መንገድ ቢሮ ገለጻ በክልሉ በተለያዩ አካባቢዎች በተፈጥሮ እና ሰው ሠራሽ ምክንያቶች በተከሰተው...
“በዩኒቨርሲቲው ሥም የተሰራጨው የተማሪዎች ጥሪ ደብዳቤ ሐሰተኛ እና የተቀነባበረ ነው” ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
ባሕር ዳር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)እንደ ኢትዮጵያ አሁናዊ እና ነባራዊ ኹኔታ የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት ፈታኝ እየኾነ መጥቷል፡፡ በተለይም የማኅበራዊ ሚዲያውን ክስተት እንደ መልካም አጋጣሚ በመውሰድ ሕዝብን እና ሀገርን የሚጎዱ ሐሰተኛ መረጃዎች በስፋት ይሰራጫሉ፡፡
መስከረም...








