“430 ሚሊዮን ብር ተመድቦ የድጋፍ እህል ለመግዛት ተወስኗል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: መስከረም 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት 430 ሚሊዮን ብር መድቦ በዝናብ እጥረት ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖችን ለመደገፍ የሚውል የእርዳታ እህል ለመግዛት መወሰኑን የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አስታውቀዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ በወቅታዊ ጉዳዮች...
ወደ መማር ማስተማሩ ያልገቡ ትምህርት ቤቶች ወደ ሥራቸው እንዲገቡ የደቡብ ጎንደር ዞን ትምህር መምሪያ...
ባሕር ዳር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ተፈጥሮ በነበረው የሰላም እጦት ምክንያት ትምህርት ቤቶች በተያዘላቸው ጊዜ ወደ ሥራ ሳይገቡ ቆይተዋል፡፡
ይሁን እንጅ ክልሉ በሠራው ሰፊ የሕግ ማስከበር ሥራ አብዛኞቹ ትምህርት ቤቶች ወደ ሥራ ተመልሰዋል፡፡...
“የአማራ ክልልን ሕዝብ እወዳለሁ የሚል ሁሉ ለክልሉ ዘላቂ ሰላም ዘብ ይቁም” ርእሰ መሥተዳድር...
ባሕር ዳር: መስከረም 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ ወቅታዊ የክልሉን ኹኔታ የተመለከቱ ጉዳዮችን አብራርተዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ የክልሉን የተሟላ ሰላም በአጭር ጊዜ ውስጥ እና በዘላቂነት በማረጋገጥ ወደ...
የክልሉ ሰላም እየተሻሻለ መምጣቱን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አስታወቁ።
ባሕር ዳር: መስከረም 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ካለፈው ሐምሌ ወር መጨረሻ አካባቢ ጀምሮ በክልሉ በርካታ አካባቢዎች የተፈጠረው የሰላም እጦት ዘርፈ ብዙ ጉዳቶችን አስከትሏል። ሰብዓዊ ጉዳትን፣ ምጣኔ ሃብታዊ ድቀትን እና ቁሳዊ ውድመትን ያስከተለው ግጭት የሕዝቡ...
“በጀቱን በተገቢ ኹኔታ በመጠቀም የሀብት ብክነት እንዳይገጥም መሥራት ይኖርብናል” የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር
ባሕር ዳር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደብረብርሃን ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 10ኛ ዓመት 39ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን አካሂዷል። በ2016 በጀት ዓመት የገቢ አሰባሰብን በማሳደግና በጀቱን በተገቢ ኹኔታ በመጠቀም የሀብት ብክነት እንዳይገጥም መሥራት እንደሚያስፈልግም ተገልጿል፡፡
የከተማ...







