“በገበያው ላይ የሚታየውን የዋጋ መናር ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ሥራዎች እየተሠሩ ነው” ንግድ ቢሮ
ባሕር ዳር: መስከረም 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ያለው የኑሮ ውድነት ለማኅበረሰቡ ፈታኝ መኾኑ እየተስተዋለ ነው።
በክልሉ የሚታየውን የኑሮ ውድነት አሚኮ በክልሉ ባሉ አንዳንድ አካባቢዎች ለመታዘብ ጥረት አድርጓል።
ሸማቾች እንደነገሩን የኑሮ...
“በአማራ ክልል በግጭቱ ምክንያት ተጽዕኖ የገጠማቸው ኢንዱስትሪዎች ወደ ሥራ ተመልሰዋል” የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ
ባሕር ዳር: መስከረም 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በተገኘው ሠላም ኢንዱስትሪዎች ከገቡበት ተጽዕኖና ጫና አገግመው ምርት ወደ ማምረት ሥራ መመለሳቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል፡፡
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ/ር) እንደገለጹት፤ በክልሉ...
“ከ200 ብር እስከ 30 ሚሊየን ብር ካፒታል”
ባሕር ዳር: መስከረም 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ምርቶችን እሴት በመጨመር ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን መተካት፣ ወደ ውጭ የሚላኩ ምርቶችን ማሳደግ እና ለዜጎች የሥራ እድል መፍጠርን ዓላማ አድርገው ከሚሰሩ ተቋማት መካከል አንዱ ነው።
ከተመሠረተ ጀምሮ...
በምርት ዘመኑ የተሻለ ግብይት እንዲኖር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ንግድና ገበያ...
ባሕር ዳር: መስከረም 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምርት ዘመኑ የተሻለ ግብይት እንዲኖር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡
አማራ ክልል ለሀገር ውስጥ ፍጆታና ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ ምርቶች ይመረቱበታል፡፡ አርሶ...
ከ2 ሚሊየን 8 መቶ ሺህ ብር በላይ የሚገመት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ መደረጉን የወልዲያ ከተማ...
ባሕር ዳር: መስከረም 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በወልድያ ከተማ ለሚገኙ 3 ሺህ 2መቶ 64 ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች ከ2 ሚሊየን 8 መቶ ሺህ ብር በላይ የሚገመት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ መደረጉን የከተማዋ ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ደምሴ አለባቸው ገልጸዋል።
ለተማሪዎቹ...








