ባሕር ዳር: ጥቅምት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች ለሚገኙ አርሶ አደሮች ከሚደረገው ጊዜያዊ ድጋፍ በተጨማሪ ያለባቸውን የምግብ ክፍተት በዘላቂነት ለመሙላት ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ነው፡፡ በአማራ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የቴክኖሎጅ ብዜት...

ለ1 ሺህ 500 ገደማ ኢንተርፕራይዞች የማምረቻ ማሽኖችን በዱቤ ሽያጭ ለማቅረብ ማቀዱን ዋሊያ ካፒታል...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015 በጀት ዓመት ከ641 ሚሊዮን 465 ሺህ ብር በላይ የሚያወጡ 2 ሺህ 989 የተለያየ መጠንና ዋጋ ያላቸው የማምረቻ መሳሪያዎችን ለኢንተርፕራይዞች ማቅረቡን ነው...

“ሩዝን በብዛትና በጥራት አምርቶ ለመጠቀም ለሜካናይዜሽን ሥራ ትኩረት መስጠት ይገባል” ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሩዝ በስፋት ከሚመረትባቸው ዞኖች ውስጥ ደቡብ ጎንደር ዞን አንዱ ነው። ፎገራ ሩዝን በማምረት የኢትዮጵያን 58 በመቶ እና የአማራ ክልልን 70 በመቶ ምርት...

“ማለፍ ብቻ የሚታወቅበት ትምህርት ቤት!”

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፈተናን አልፎ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግባት ብርቅ በኾነበት፣ ብዙዎች ተፈትነው ጥቂቶች በሚያልፉበት፣ መምህራን ፍሬ ባጡበት፣ ተማሪዎችም የዓመታት ጉዟቸውን በስኬት በማይጨርሱበት፣ ወላጆች የድካማቸውን ዋጋ በማይከፈሉበት፣ ሀገር የልጆቿን ተስፋ...

“የማኅበረሰብ ትምህርት ቤቱ ካስፈተናቸው ተማሪዎች 85 በመቶ የሚኾኑት አልፈዋል” የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አሥራት አጸደወይን

ባሕር ዳር: መስከረም 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት በ2015 የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ካስፈተናቸው ተማሪዎች ውስጥ 85 በመቶ 50 እና ከዚያ በላይ አስመዝግበዋል። የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አሥራት አጸደወይን እንዳሉት ትምህርት ቤቱ ካስፈተናቸው...