“የቅርሶች መጎዳት የማኅበረሰቡ እሴት፣ ባሕል እና ሥነ- ልቦና እንደመጎዳት ነው” የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም...

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል በርካታ ታሪካዊ፣ ባሕላዊ እና የአርኪዮሎጅ ቅርሶች የሚገኙበት አካባቢ ነው። እነዚህ ቅርሶች በሰው ሠራሽና በተፈጥሮ መንገድ ጉዳት እየደረሰባቸው እንደሚገኝ የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ የቅርስ ጥገናና እንክብካቤ...

“የጤና ባለሙያዎችን አቅም መገንባት የኅብረተሰቡን የጤና አገልግሎት ተጠቃሚነት ማሻሻል ነው” የአማራ ክልል ጤና ቢሮ

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ጤና ቢሮ ስር ከሚገኙ 66 ሺህ ሠራተኞች መካከል 41 ሺህ የሚኾኑት የጤና ባለሙያዎች ናቸው፡፡ ጥራቱን የጠበቀ የጤና አገልግሎት ለመስጠት የሰው ሃብት ልማቱ ትኩረት ያስፈልገዋል፡፡ በአማራ ክልል...

“ዓላማችን ለምን? የሚል ትውልድ መፍጠር ነው” የባሕዳር ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማኅበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት ተስፋዬ...

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተሻሉ ተቋማት የተሻሉ ትውልዶችን ይሰጣሉ፣ የእውቀት ማዕከላት በእውቀት ያደጉ ልጆችን ያፈራሉ፣ ለሀገር ተስፋ የኾኑ የሀገር ልጆችን ያሳያሉ፡፡ መልካም ዘርን የዘራ መልካምን ያጭዳል፣ መልካም ፍሬንም ያገኛል፡፡ መጥፎ ዘርንም የዘራ...

በሩዝና አሳ ጥምር ግብርና የተሻለ ገቢ ለማግኘት እየሠሩ መኾኑን የደቡብ ጎንደር ዞን አርሶ አደሮች...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን በተለያዩ ወረዳዎች በሩዝ ማሣ ውስጥ የዓሣ ጫጩት የማልማት ሥራ ተጀምሯል፡፡ በሥራውም በርካታ አርሶ አደሮች ተጠቃሚ እየኾኑ መጥተዋል፡፡ ሩዝ፣ አትክልትና ፍራፍሬ እንዲሁም የዓሣ ምርት የፎገራ ወረዳ የልማት...

በሰብል ላይ የደረሰውን ጉዳት ለማካካስ ባለድርሻ አካላት ርብርብ እንዲያደርጉ የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ...

ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰብል ላይ የደረሰውን ጉዳት ለማካካስ ባለድርሻ አካላት ርብርብ እንዲያደርጉ የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ ጥሪ አቅርቧል። በ2015/16 የምርት ዘመን በዞኑ 496 ሺህ 242 ሄክታር መሬትን በዘር በመሸፈን ወደ 17...