“ከሰላም በላይ ምንም የለም ፤ የተገኘው አንጻራዊ ሰላም ዘላቂ እንዲኾን እንሠራለን” የደምበጫ ከተማ ነዋሪዎች

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምዕራብ ጎጃም ዞን የምትገኘው ደምበጫ ከተማ ከሐምሌ 2015 ዓ.ም ጀምሮ በሰላም እጦት ስትፈተን ቆይታለች። በተፈጠረው ችግርም በርካታ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ውድመት መድረሱን ነዋሪዎች ለአሚኮ ገልጸዋል። ይሁን እንጂ ከጥቅምት 4/2016...

“ወባን ለመከላከል የአጎበር ስርጭት እና የኬሚካል እርጭት ተካሄዷል” የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ስርጭቱ እየጨመረ የመጣውን የወባ በሸታ ለመከላከል የአጎበር ስርጭት እና የወባ መከላከያ መድኃኒት ርጭት መካሄዱን የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡ የክረምቱን መግባት እና መውጣት ተከትሎ በስፋት የሚከሰተው የወባ በሽታ በዚህ ዓመት...

የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር የዓለም የዕይታ ቀንን አስመልክቶ የዓይን...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር የዓለም የዕይታ ቀንን ”ትኩረት ለዓይናችን በሥራ ቦታችን“ በሚል መሪ ቃል በተለያዩ የዓይን ጤና አገልግሎቶች በመስጠት እያከበረ ነው፡፡ ቢሮው በዓለም...

“ከተፈጠረው ግጭት በፍጥነት ወጥቶ ለሰላም እና ልማት መሥራት ይገባል” የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...

ጎንደር: ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላም ለሁሉም በሁሉም" በሚል መሪ ሃሳብ ከሃይማኖት መሪዎች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች እና ከሲቪክ ማኀበራት እና ልዩ ልዩ ተቋማት ጋር በጎንደር ከተማ ውይይት ተካሂዷል። መንግሥት ከሕዝብ የሚቀርቡ ጥያቄዎችን በመመለስ ለሰላሙ የድርሻውን እንዲወጣ...

“ባለመዘናጋት እና በቅንጅት በመሥራት እንቦጭን መታገል ይገባል”አያሌው ወንዴ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እንቦጭ አረም በጣና እና አካባቢው ላይ ከተከሰተ ከ10 ዓመት በላይ ኾኖታል። አረሙን ለመከላከል የኅብረተሰቡ ተሳትፎ አበረታች ነው። ተቀናጅቶ በመሥራት በኩል ግን አሁንም ውስንነቶች እንዳሉ ይነሳል። እንቦጭ ጣናን በማድረቅ...