“ፓን አፍሪካኒዝምን ቀድማ ያቀነቀነች ሀገር ልጆች ኾነን እርስ በእርስ መጋጨት ለታሪካችን አይመጥንም” ወጣቶች

ደሴ: ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ችግሮች ከተነሱ ሰነባብተዋል። በክልሉ የተፈጠረው ችግር መደበኛ እንቅስቃሴ እንዳይኖር ከመገደብ ጀምሮ ሌሎች ጫናዎችን አሳድሯል። በክልሉ የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት ደግሞ የሁሉንም ድርሻ እንደሚጠይቅ ሲገለጽ ቆይቷል። ሁሉም በሚችለውና ልክ...

“ሁልጊዜ የሌሎች ሃሳብ ተከታዮች ብቻ ከመኾን ሃሳብ አመንጪዎች መኾን አለብን” ወጣቶች

ደሴ: ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ወጣቶችን በትክክለኛ ዓላማ የተጠቀሙ ሀገራት አዳዲስ ለውጦችን አሳይተዋል። በአንፃሩ ወጣቶችን ለሀገር የሚያበረክቱትን አስተዋጽኦ ያልተረዱና ወጣቶችን በምጣኔ ሃብት፣ በማኅበራዊ እና በፖለቲካዊ አውዶች ታሳቢ ያላደረጉ ሀገራ ችግር ገጥሟቸዋል። ኢትዮጵያ ወጣቶች የሚበዙባት...

“ጥንታዊዉን የጋፋት ኢንዱስትሪ መንደር በማልማት የቱሪዝም ኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን ለማጎልበት ሁሉም ሊረባረብ ይገባል” የደቡብ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ደብረታቦር ከተማ አቅራቢያ የሚገኘውን ጥንታዊውን የጋፋት ኢንዱስትሪ መንደር በማልማት የቱሪዝም ኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን ማጎልበት እንደሚገባ ተገልጿል። አጼ ቴዎድሮስ ከሚታወሱባቸው ታሪካቸው ውስጥ አንዱ ሴባስቶፖል መድፍና የኢንዱስትሪ መንደራቸው ጋፋት...

”በ2016 በጀት የክልሉን ሕዝብ ሙሉ በሙሉ የጤና መድኅን አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲኾን እየተሠራ ነው” የአማራ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አገልግሎት ዜጎች በዓመት አንድ ጊዜ ከፍለው ዓመቱን በሙሉ የጤና አገልግሎት የሚያገኙበት የጤና ሥርዓት ነው። አቶ እዉነቱ ተረፈ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ባሶሊበን ወረዳ የጤና መድኅን አገልግሎት...

“በትምህርት ጥራት ላይ እያጋጠሙ ያሉ ሥብራቶችን ለማከም ከቅድመ መደበኛ ተማሪዎች ጀምሮ በትኩረት መሥራት ይጠበቃል”...

ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በከተማ አሥተዳደሩ በ2015 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል የሀገር አቀፍ ፈተናን ከወሰዱ 2 ሺህ 364 ተማሪዎች ውስጥ የማለፊያ ውጤት ያሥመዘገቡት 193 ተማሪዎች ብቻ ናቸው፡፡ ውጤቱ ከ2014 የተማሪዎች ውጤት ጋር ሲነጻጸር...