ማኅበረሰቡ የራሱ መገለጫ የኾኑ ቅርሶችን እንዲጠብቅ ጥሪ ቀረበ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማኅበረሰቡ መገለጫ የኾኑ ተፈጥሯዊ ፣ታሪካዊ እና ባሕላዊ ቅርሶች በተፈጥሮ እና ሰው ሠራሽ ምክንያቶች ጉዳት እየደረሰባቸው እንደሚገኝ የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ ጣሂር ሙሐመድ ገልጸዋል።...
“በክልሉ የተፈጠረው የሰላም እጦት ባሰብኩት ልክ ገቢ እንዳልሰበስብ አድርጎኛል” የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ
ባሕርዳር: ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተፈጠረው የሰላም እጦት በተቋማት መደበኛ የሥራ እንቅስቃሴ ላይ ጫና መፍጠሩ በተደጋጋሚ ሲጠቀስ ቆይቷል። የሰላም እጦቱ ማኅበራዊ ተቋማት መደበኛ ሥራቸውን እንዳይከውኑ፣ ገቢ የሚሰበስቡ ተቋማትም በተፈለገው ልክ ገቢ እንዳይሰበስቡ...
“የልማት ድርጅቶች ውድድርን በመፍጠር ትርፋማነታቸውን ማስቀጠል ይጠበቅባቸዋል” የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን
ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት ልማት ድርጅቶች የ2015 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2016 በጀት ዓመት ዋና ዋና የትኩረት አቅጣጫዎች የተሰጡበት የውይይት መድረክ ተካሂዷል።
በውይይቱ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር...
በክልሉ ከሚታረሰው መሬት ውስጥ ከ1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሄክታር በላዩ በከፍተኛ አሲዳማነት...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከሚታረሰው አጠቃላይ መሬት ውስጥ ከ1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሄክታር የሚኾነው መሬት በከፍተኛ የአፈር አሲዳማነት የተጠቃ መኾኑን ግብርና ቢሮው ገልጿል። የአፈር አሲዳማነት በአፈር ውስጥ የሚገኙ እንደ ካልሲየም፣...
“በግብርና፣ በኢንዱሥትሪ እና ምህንድስና ዘርፍ ተሰማርተው ሃብት የሚያመነጩ የልማት ድርጅቶችን በትኩረት እንደግፋለን” ርእሰ መሥተዳድር...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች የ2015 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የ2016 የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ግምገማ እና ውይይት አድርገዋል።
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በውይይቱ ተገኝተው የሥራ መመሪያ ሰጥተዋል። ርእሰ...








