ከ40 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት በመስኖ ልማት ለማምረት መታቀዱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ ከ2 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ የመልማት አቅም እንዳለው የግብርና ቢሮ መረጃ ያሳያል።
በክልሉ በ2016 ዓ.ም 3 መቶ 33 ሺህ 400 ሄክታር መሬት በመስኖ በማልማት ከ40...
“ አባ መፍቀሬ ሰብእን ፈለኳቸው፤ ፈልጌም አገኘኋቸው”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ዓይኔ ናፈቀቻቸው፣ ጀሮዬ ከአንደበታቸው የምትወጣውን ቃል ለመስማት ጓጓችላቸው፣ አስቀድማ አዘነበለችላቸው፣ ከንፈሬ ጉልበታቸውን ለመሳም ቸከለችላቸው፣ እግሬ እሳቸውን ለማግኘት ተጣደፈችላቸው፣ እጄም የቀሚሳቸውን ጫፍ ትነካ ዘንድ ፈለገቻቸው፣ ልቡናዬም በእርሳቸው ቃል ለመመሰጥ ተንሰፈሰፈችላቸው፡፡...
“ሸዋበር የደጋጎች መማጸኛ፤ የመሻይኮች መገናኛ”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ደጋጎች ለሀገር ሰላም ይማጸኑበታል ፤ ለሕዝብ ፍቅር ዱዓ ያደርጉበታል። ፈጣሪ ለምድር በረከቱን እና እዝነትን ይሰጥ ዘንድ ፈጣሪያቸውን ይጠይቁበታል ፤ ያለ ማቋረጥ ሶላት ይሰግዱበታል ፤ ቁራዓን ይቀሩበታል። ፈጣሪያቸው አላህን...
የእንስሳት ዝርያዎችን ለማሻሻል በትኩረት እየሠራ እንደሚገኝ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ገለጸ።
ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የእንስሳት ዝርያዎችን በማሻሻል ከዘርፉ የሚገኘውን ጥቅም ለማሳደግ በትኩረት እየሠራ መኾኑን ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ገልጿል። ለእንስሳት ሃብት ልማት ምቹ ከኾኑ አካባቢዎች መካከል ሰሜ ሸዋ ዞን አንዱ ነው፡፡ በተለይ ከአዲስ...
“ተማሪዎችን አንቀበልም አላልንም” በአማራ ክልል የሚገኙ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም
ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰሞኑ በአማራ ክልል የሚገኙ ዪኒቨርሲቲዎች ፎረም ተማሪዎችን አንቀበልም ብለዋል በሚል መረጃዎች ሲሰራጩ ሰንብተዋል፡፡
ዪኒቨርሲቲዎች ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መመሪያ መሠረት ተማሪዎችን አንቀበለም፣ ይህ ደግሞ...








