አምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ)አንጋፋዋ ዲፕሎማት አምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። አምባሳደር ቆንጂት የውጭ ጉዳይ ሚንስቴርን በ1950ዎቹ በለጋ እድሜያቸው እንደተቀላቀሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። አምባሳደሯ ከዴስክ ኦፊሰርነት እስከ...

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መጋቢት 24/ 2010 ዓ.ም የመጣውን ሀገራዊ ለውጥ የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በተለያዩ ከተሞች ባለፉት ስምንት ዓመታት በለውጡ መንግሥት የተመዘገቡ ስኬቶችን የሚደግፍ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የትግራይ ክልልን ዓመታዊ አፈጻጸም ገመገሙ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 29/2018 (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የትግራይ ክልልን ዓመታዊ አፈጻጸም ገምገመዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዛሬ ጠዋት በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር ፕሬዝዳንት ሌትናል ጄኔራል...

የጠላትን ሴራ በጋራ መታገል ይገባል።

ደብረ ታቦር: መጋቢት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ፋርጣ ወረዳ በወቅታዊ የልማት፣ የሰላም እና የጸጥታ ተግባራት ዙሪያ ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር ውይይት ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ የመወያያ ሰነድ ያቀረቡት የፋርጣ ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ ይርጋ ጌትነት በወረዳው...

“ኢትዮጵያ ለመመለስ እየሠራች ያለችው ሕልውናዋን ነው” የፖለቲካ ተንታኝ

ባሕር ዳር: መጋቢት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ያዕቆብ ኀይለማርያም (ዶ.ር) አሰብ የማን ናት? በሚለው መጽሐፋቸው የባሕር በር ያላቸው ሀገራት ኢኮኖሚያቸውን በእጥፍ ለማሳደግ 24 ዓመታትን እንደሚወስድባቸው ጥናቶችን መሠረት አድርገው ጽፈዋል። በአንጻሩ መውጫ እና መግቢያ የሌላቸው ሀገራት ደግሞ...