በአማራ ክልል ከ376 ሺህ ሄክታር የሚበልጥ መሬት ላይ የተፈጥሮ ሃብት ልማት እና ጥበቃ ሥራ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በዘንድሮ የበጋ ወራት ከ376 ሺህ ሄክታር የሚበልጥ መሬት ላይ የተፈጥሮ ሃብት ልማት እና ጥበቃ ሥራ ለማከናወን ዝግጅት መጀመሩን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራው ከ4 ነጥብ...

የመንግሥት አመራሮች ሥልጠና በባሕር ዳር የማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከኢትዮጵያ የተለያዩ ክልሎች የመጡ የመንግሥት አመራሮች ሥልጠና በባሕር ዳር የማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው። ከልዩ ልዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች ለሥልጠና ወደ አማራ ክልል የገቡ መሪዎች አቀባባል እንደተደረገላቸው መዘገባችን ይታወሳል።...

የኮሌራ ወረርሽኝን ለመቆጣጠር እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮሌራ ወረርሽኝ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከተከሰተ ከአንድ ዓመት በላይ አስቆጥሯል፡፡ በአማራ ክልል ከሐምሌ 7/2015 ዓ.ም ጀምሮ የተለያዩ ወረዳዎችን አዳርሷል። በተለይም ደግሞ የምዕራብ አማራ አካባቢዎች ሥርጭቱ ከፍ ያለ እንደነበር...

“የከተማችን ነዋሪዎች መሰረታዊ ችግሮችን በመፍታት በሙሉ አቅማቸው ማምረት የሚችሉበትን መንገድ ለመፍጠር እንሠራለን” ተቀዳሚ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ከ14 ሺህ በላይ ሰዎች የከተማ ሴፍትኔት ሥራ ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ ወይዘሮ ሰላም ግሩም በአጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ የማራኪ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው፡፡ ወይዘሮ ሰላም በሴፍትኔት ከመደራጀታቸው በፊት ቤት...

ከሥልጠናው ባሻገር የጎንደርን የመስህብ ስፍራዎች የመጎብኘት ፍላጎት እንዳላቸው ሠልጣኞች ተናገሩ።

ጎንደር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለ3ኛ ዙር የመንግሥት አመራሮች ሥልጠና ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል የመጡ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ጎንደር ከተማ ሲገቡ አቀባበል ተደረገላቸው። እንግዶቹ ወደ ታሪካዊቷ ከተማ በመምጣታቸው ደስተኛ መኾናቸውን ለአሚኮ ተናግረዋል፡፡ በቆይታቸውም ከሚወስዱት ሥልጠና ባሻገር የመስህብ...