የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በመኖሪያ ቤት ቦታ ለተደራጁ ማኅበራት እና የልማት ተነሺ አርሶ አደሮች...
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ በ1 ሺህ 2 መቶ የቤት ሥራ ማኅበራት ተደራጅተው የመኖሪያ ቤት መሥሪያ ቦታ ለማግኘት እየተጠባበቁ ይገኛሉ።
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የመኖሪያ ቤት መሥሪያ ቦታ ለማግኘት ለተደራጁ...
”ቤት በመገንባት ላይ እንጂ በአልባሌ ቦታ ላይ እንደማናገኛችሁ ተስፋ እናደርጋለን” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ...
ባሕር ዳር: ሕዳር 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የመኖሪያ ቤት መሥሪያ ቦታ ለማግኘት ለተደራጁ ማኅበራት እና የልማት ተነሺ አርሶ አደሮች የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ርክክብ አድርጓል።
የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ የተሰጠው ለአንድ መቶ አርሶ አደሮች...
የኑሮ ውድነት ለማስተካከል ሰላምን በማስፈን ነጻ የምርት ዝውውር መፍጠር እንደሚያስፈልግ የአማራ ክልል ንግድና ገበያ...
ባሕር ዳር: ሕዳር 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እየተባባሰ የመጣውን የኑሮ ውድነት ለማስተካከል በክልሉ ሰላምን ማስፈን እና ነጻ የምርት ዝውውር መፍጠር እንደሚያስፈልግ ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ አስታውቋል። በክልሉ ሰላም እንዲሰፍን ሁሉም...
“ላሊበላ ጉዳት ደረሰበት በሚል የሚናፈሰው ወሬ መሠረት ቢስ ነው” የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የላሊበላ ውቅር አብያተክርስቲያናት ቀደምት ዓለም አቀፍ መካነ ቅርስ ነው። የክልላችን ሃብት፣ የሀገራችን ኩራትና ኢትዮጵያዊያን የቀደምት ስልጣኔ ባለቤቶች መሆናችን ማሳያ መኾኑን ቢሮው ገልጿል።
በዚህ የዓለማችን ቀደምት ቅርስ ስም ሐሰተኛ...
“ማይካድራ፡- የማይረሱ ቀኖች፤ የማይዘነጉ ግፎች”
ባሕር ዳር: ኅዳር 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማይረሱ በደሎች ደረሱባት፤ ለጀሮ የሚከብዱ ግፎች ተፈጸሙባት፤ ንጹሐን ያለ ጥላ እና ከለላ ተሰቃዩባት፤ ማንነታቸው እየተለዬ የመከራ ጽዋ ተጎነጩባት፤ እንደ ቅጠል ረገፉባት፤ አንጀት የሚያንሰፈስፍ የመከራ ድምጽ አሰሙባት፤ ደማቸውን አፈሰሱባት፤...








