”የትራንስፖርት አገልግሎቱ የባሕር ዳር ከተማን በሚመጥን ደረጃ እናሳድጋለን” ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት 26ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሔደ ነው። ምክር ቤቱ በአጀንዳነት ከያዛቸው ርእሰ ጉዳዮች መካከልም የከተማውን የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ኢንተርፕራይዝ የ2015 በጀት አፈጻጸም ሪፖርት አድምጧል። የኢንተርፕራይዙን...

“በአማራ ክልል ያለውን ችግር ለመፍታት ተግባር እና ኀላፊነትን በአግባቡ መወጣት ይገባል” አፈ ጉባኤ ፋንቱ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች ክትትል እና ቁጥጥር ከሚያደርጉባቸው ተቋማት በጋራ እቅዳቻቸው ላይ ተወያይተዋል። በወይይቱ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ የተከበሩ ፋንቱ ተስፋዬ፣ ምክትል አፈ ጉባኤ...

በማኅበረተሰቡ የሚነሱ ጥያቄዎችን በየደረጃዉ እንደሚፈታ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ፡፡

ጎንደር፡ ኅዳር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፈው ሳምንት በጎንደር ከተማ በ95 መድረኮች በማኅበረሰቡ የተነሱ ጥያቄዎችን ለመፍታት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ባለድርሻ አካላት እና ተወካይ የማኅበረተሰብ ክፍሎች ተወያይተዋል፡፡ የጎንደር ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ ደብሬ የኋላ ከዚህ ቀደም...

የሥራ አጥ ቁጥር መበራከት ለወንጀል መበራከት ምክንያት በመኾኑ አሁንም መፍትሄ እንደሚያሻው የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር...

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 26ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። ጉባኤው በቆይታው በሰባት አጀንዳዎች ላይ ውይይት ያደርጋል ተብሎም ነው የሚጠበቀው። የተቋማትን የ2015 በጀት...

የተፈጠረው የፀጥታ ችግር የትምህርት ዘርፉን እየጎዳው መኾኑን የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ።

ደብረ ብርሃን: ኅዳር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን ከሚገኙ 1 ሺህ 21 የትምህርት ተቋማት ውስጥ የመማር ማስተማር ሥራውን እያካሄዱ ያሉት 725 ትምህርት ቤቶች ብቻ መኾናቸውን የዞኑ ትምህርት መምሪያ ምክትል ኀላፊ...