በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በ13 ወረዳዎች ላይ የወባ በሽታ መከሰቱ ተገለጸ።

ጎንደር: ኅዳር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሽታውን ለመቆጣጠር ከ2 ሚሊዮን በላይ አጎበር ተደራሽ መደረጉን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታውቋል። በዞኑ በሚገኙ አብዛኛው ወረዳዎች የወባ ወረርሽኝ የተከሰተ ሲኾን ወረርሽኙ ከተከሰተባቸው ወረዳዎች መካከል የታች አርማጭሆ ወረዳ እና...

“የሕዝብን አቅም በመጠቀም በርካታ መሠረተ ልማቶችን እንገነባለን” አሸተ ደምለው

ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳደር የአውራ ወረዳን የመንገድ መሠረተ ልማት ተጠቃሚ ለማድረግ የሚያስችል የውይይት እና የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር አካሂዷል። በሁመራ ከተማ በተካሄደው የገቢ ማሰባሰቢያ እና የውይይት...

“አብዛኞቹ የክልሉ አካባቢዎች ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ ተመልሰዋል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የተሳተፉበት በክልሉ ወቅታዊ ኹኔታ ዙሪያ የሚመክር መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። የውይይቱን መክፈቻ ንግግር ያደረጉት ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በአማራ ክልል ያጋጠመው የሰላም...

“አመራሩ የሕዝቡን እርካታ በሚያረጋግጥ ኹኔታ በይበልጥ ውጤት ለማምጣት መትጋት አለበት” አቶ አደም ፋራህ

ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የጽሕፈት ቤት ኀላፊ አደም ፋራህ በጎንደር የሥልጠና ማዕከል ተገኝተው የሥልጠናውን ሂደት ተመልክተዋል። ሠልጣኞች በሥልጠናው የሚያገኙትን ግብዓት ተግባራዊ በማድረግ የሕዝቡን እርካታ በሚያረጋግጥ ሁኔታ በሰላም፣ በልማትና በመልካም...

የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ በጎንደር ማዕከል እየተሰጠ ያለውን 4ኛ ዙር የመንግሥት ሥራ...

ለምክትል ፕሬዝዳንቱ የከተማ አስተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዮህ አቡሃይ፣ የክልሉ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኀላፊ እርዚቅ ኢሳና ሌሎች የሥራ ኀላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል። የጎንደር ከተማም 3ኛውን ዙር የመንግሥት መሪዎች ስልጠና አጠናቃ 4 ኛ ዙር ስልጠናን እያስተናገደች ትገኛለች። በእመቤት...