የአካባቢያቸውን ሰላም ለማረጋገጥ በትኩረት እንደሚሠሩ የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ።
ጎንደር: ኅዳር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአካባቢያቸውን ሰላም ለማረጋገጥ በትኩረት እንደሚሠሩ የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ነዋሪዎች ተናግረዋል። በወረዳው ዘላቂ ሰላም ለማስፈን ያለመ ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ አመራሮች፣ ሃይማኖት አባቶች፣...
በባሕር ዳር ከተማ 392 ሚሊዮን ብር በኾነ ወጭ የጽዳት እና ውበት ሥራ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ከተማን ውብ እና ጽዱ ለማድረግ በ392 ሚሊዮን ብር የተጀመሩ የጽዳት እና ውበት ሥራዎች እየተካሄደ መኾኑ ተገልጿል። ሥራዎቹ በመጪው ጥር ወር ተጠናቀው ለአገልግሎት እንደሚበቁም የከተማ አሥተዳደሩ ውኃ...
“ሀገራዊ ሥልጠና መሰጠቱ ሁሉም የመንግሥት አመራሮች ተቀራራቢ ግንዛቤ እንዲኖረው የሚያስችል ነው” በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት...
ደሴ: ኅዳር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አራተኛ ዙር የመንግሥት አመራሮች ሥልጠና በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ሥልጠናውን እየተከታተሉ የሚገኙ አመራሮች የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎብኝተዋል፡፡ በኢንዱስትሪ ፓርኩ የተመለከቱት እንቅስቃሴ ኢትዮጵያ ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ ለመሸጋገር የያዘችውን...
“ኢትዮጵያ የአንድነት ሀገር ናት፤ የሚያምርባት እና የምትገለጥበት አንድነት እና ኅብረ ብሔራዊነት ነው” ሠልጣኞች
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ ለሺህ ዘመናት በዘለቀው ታላቅ ታሪኳ በአንድነት፣ በነፃነት፣ በፀና ብሔራዊነት፣ በሀገር ወዳድነት፣ ከራስ በላይ አሳቢነት በሚያውቁ ልጆቿ ትታወቃለች። ልጆቿ ለአንድነት በሚሠጡት ታላቅ ሀገራዊ እሳቤ ምክንያት ለዘመናት ተከብራ እና...
በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር 9ሺህ 190 ኩንታል የማር ምርት ተሰበሰበ።
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር 9ሺህ 190 ኩንታል የማር ምርት መሰብሰቡን የአሥተዳደሩ የእንስሳት እና አሳ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ለንብ ማነብ ምቹ የሆነ መልክዓ ምድርና የተፈጥሮ ፀጋ...








