በዘንድሮው የመኸር ወቅት ከ200 ሺህ ኩንታል በላይ ምርት መሠብሠቡን የድሃና ወረዳ ግብርና ጽሕፈት...

ባሕር ዳር: ሕዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በ2015/16 የምርት ዘመን ቆላማ አካባቢዎች ምርትን ቀድመው የሠበሰቡ ሲኾን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ደጋማ እና ወይናደጋ አካባቢዎች የሰብል መሠብሰቡ ሥራ እንደቀጠለ ነው። ድሃና ወረዳ በዋግ...

“በዓለም ላይ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሕፃናት እጅን ባለመታጠብ ምክንያት በሚመጡ በሽታዎች ይሞታሉ” የአማራ ክልል...

ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ለ15ኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ ለ14ኛ ጊዜ የሚከበረው የዓለም የእጅ መታጠብ ቀን በክልል ደረጃ በባሕር ዳር የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት ተካሂዷል። በሥነ ስርዓቱ የልዩ ልዩ ተቋማት መሪዎች...

”የአካል ጉዳተኞችን ችግር ለመቅረፍ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ ሊያበረክት ይገባል” የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና...

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ አወቀ ተመስገን ባለበት የአካል ጉዳት ራሱን ችሎ መራመድ ይቸገራል። ከባሕር ዳር የአካል ተሐድሶ ማዕከል የመጓጓዣ ብስክሌት አግኝቷል። ''ያለ ተሽከርካሪ ስጓዝ ድካም ብቻ ሳይኾን ጊዜም ይወስድብኝ ነበር፤...

“ቀምበር አሠቃይ፤ ዘር አሥነቃይ”

ባሕር ዳር: ኅዳር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አርሰው ነጭ እና ጥቁር የሚያመርቱት፣ ጎተራውን የሚያስጨንቁት፣ ገበያውን የሚያጠግቡት፣ ከራሳቸው አልፈው ሀገሬውን የሚመግቡት፣ ከጓሮው እሸት፣ ከግሬራው ወተት የማያጡት፣ ሆዳቸውን ከሚያስገምቱ ኩራት እራት ብለው ጦማቸውን የሚያድሩት፣ አልጋ ለቀው እንግዳ የሚያሳድሩት፣...

ወጣቶች ሰላም ሲደፈርስ ተጎጅ ስለሚኾኑ ከጸጥታ አካላት ጋር በመኾን አካባቢያቸውን ነቅተው መጠበቅ እንዳለባቸው ተጠቆመ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ኮማንድ ፖስት በማንኩሳ ከተማ ከወጣቶች ጋር በሰላምና ጸጥታ ዙርያ ውይይት አካሂዷል። ውይይቱን የመሩት የኮሩ የሠራዊት ሥነ-ልቡና ግንባታ ቡድን መሪ ሌተናል ኮሎኔል ምሥራቅ መንበር አሁን...