በገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት የተያዘው የለጎ ሐይቅ

ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን ሐይቅ ከተማ ነው የሚገኘው - ለጎ ሐይቅ። ለጎ ሐይቅ 23 ኪሎ ሜትር ስኩዌር ስፋትና ከ70 እስከ 88 ሜትር የሚደርስ ጥልቀት አለው።...

ተከስቶ የነበረውን የኮሌራ ወረርሽኝ ሙሉ በሙሉ መከላከሉን የድሃና ወረዳ ጤና ጽሕፈት ቤት ገለጸ።

ሰቆጣ: ሕዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በድሃና ወረዳ ከመስከረም 20/2016 ዓ.ም ጀምሮ የኮሌራ ወረርሽኝ ተከስቶ እንደነበር መዘገባችን ይታወሳል። በወቅቱ በድሃና ወረዳ ሁለት ቀበሌዎች ላይ የተከሰተውን በሽታ ለመቆጣጠር ሰፊ ሥራ ሲሠራም...

በደሴ ከተማ የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ የመንግሥት ተቋማት የማበረታቻ እውቅና እና ሽልማት ተሰጠ።

ደሴ፡ ኅዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት መምሪያ "ማገልገል ክብር ነው፤ በቅንነት ማገልገል ደግሞ ድርብ ክብር ነው" በሚል መሪ መልእክት በከተማ አሥተዳደሩ የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ተቋማት...

የኅብረተሰቡን ጤና በዘላቂነት ለማሻሻል ቅንጅታዊ አሠራርን መዘርጋት እንደሚገባ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) አሳሰቡ።

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ሁለተኛውን ዓለም አቀፍ የጤና ምርምር ጉባዔን አካሂዷል። ጉባዔው የምርምርን ግንዛቤ ለማሳደግ፣...

በዘንድሮው የመኸር ወቅት ከ200 ሺህ ኩንታል በላይ ምርት መሠብሠቡን የድሃና ወረዳ ግብርና ጽሕፈት...

ባሕር ዳር: ሕዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በ2015/16 የምርት ዘመን ቆላማ አካባቢዎች ምርትን ቀድመው የሠበሰቡ ሲኾን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ደጋማ እና ወይናደጋ አካባቢዎች የሰብል መሠብሰቡ ሥራ እንደቀጠለ ነው። ድሃና ወረዳ በዋግ...