የሰላም ጥሪው የታጠቁ ኃይሎች ምህረት እንዲደረግላቸው እድል የሚሰጥ ነው” የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኀላፊ...
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በክልሉ ለወራት የዘለቀው ግጭት እንዲቆም እና የሰላም ጥሪ እንዲደረግ የአማራ ክልል ሕዝብ በውይይቶቹ ሁሉ በተደጋጋሚ ሲጠይቅ መቆየቱ ይታወሳል። ከታኅሳስ 02/2016 ዓ.ም ጀምሮ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በግጭቱ ውስጥ የገቡ...
”የታወጀውን የሰላም ጥሪ ተግብረን ወደ ከተማችን ልማት እንመለስ”
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በአማራ ክልል የተከሰተውን የሰላም መደፍረስ ለመፍታት የክልሉ መንግሥት ያደረገውን የሰላም ጥሪ ለማስተግበር የከተማ መዋቅሩን አወያይቷል።
የውይይቱ ዓላማ ከተማ አሥተዳደሩ የሰላም ጥሪውን ለመተግበር ፈጥኖ ወደ ሥራ እንዲገባ...
በደቡብ ጎንደር ዞን በሊቦ ከምከም ወረዳ እና በአዲስ ዘመን ከተማ ከ300 በላይ የቀድሞ ልዩ...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን በየወረዳው እና በየደረጃው የሚደረጉ የሕዝብ ውይይቶች ለውጥ ማምጣት ጀምረዋል።
በተከታታይ በተደረጉ ውይይቶች እና መንግሥት ባደረገው የሰላም ጥሪ በየአካባቢው ባልተገባ መንገድ ተበትነው የነበሩ የቀድሞ የአማራ ልዩ ኀይል...
የክልሉ መንግሥት ለሰባት ቀናት የሚቆይ የሰላም ጥሪ አስተላለፈ፡፡
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ለወራት የዘለቀው ግጭት በርካታ ሰብዓዊ፣ ፖለቲካዊ እና ማኅበራዊ ቀውሶችን አስከትሏል፡፡ የተፈጠረውን የሰላም መደፍረስ ተከትሎ በክልሉ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁ የህልውና ስጋቱን ቀንሷል ቢባልም በክልሉ...
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በክልሉ ግጭት እንዲያበቃ እና አስተማማኝ ሰላም እንዲሰፍን የሰላም ጥሪ አቀረበ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በክልሉ ግጭት እንዲያበቃ እና አስተማማኝ ሰላም እንዲሰፍን የሰላም ጥሪ አቅርቧል።
የሰላም ጥሪዉ ሙሉ መልእክት ቀጥሎ ቀርቧል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሕዝብን ፀጥታ እና ደኅንነት አደጋ ላይ...








