የክልሉ መንግሥት ያቀረበው የሰላም ጥሪ ከሕግ አንጻር እንደት ይታያል?

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተከሰተውን የሰላም መደፍረስ ለመፍታት የክልሉ መንግሥት ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ ጋር በመነጋገር ታጥቀው ለሚንቀሳቀሱ አካላት ለሰባት ቀናት የሚቆይ የሰላም ጥሪ አቅርቧል። ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት የሕግ...

በአማራ ክልል የገጠመውን ችግር ሙሉ በሙሉ በመቀልበስ የሕዝቡን ሰላም ለማረጋገጥ “የጣና ቃል ኪዳን ሰነድ”...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የ2016 ዓ.ም የአምስት ወራት የሥራ እንቅስቃሴውን እና የወደፊት የሥራ አቅጣጫውን የክልል፣ የዞን እና የከተማ አሥተዳደር አመራሮች በተገኙበት በባሕር ዳር ከተማ ገምግሟል።...

የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ሁሉም ለሰላም እንዲቆም ጠየቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላምን ለማረጋገጥ ከልብ የመነጨ እርቅ እና ይቅርታ ማድረግ እንደሚገባ የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ አሳስቧል። ባለፉት ዓመታት በክልሉ በተፈጠረው ችግር በምዕመኑ ላይ የሕይዎት መጥፋት እና የንብረት...

ለክልሉ ሰላም መስፈን የሁሉም ኅብረተሰብ አስተዋጽኦ እንደሚያስፈልግ የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት የክልሉን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት እና ሰላም ለማስጠበቅ የሰላም ጥሪ ካቀረበ ሦሥተኛ ቀኑን አስቆጥሯል። ይህንን የሰላም ጥሪ በማስመልከት ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች ከእርቀ ሰላም ትርፍ...

“የሀገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች እያበረከቱት ለሚገኘው ልዩ አስተዋፅኦ የክልሉ መንግሥት ታላቅ ምስጋና...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጹ ባስተላለፈው መልእክት፤ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ውጤታማ ፍጻሜ እንዲኖረው ለማስቻልና ደም አፋሳሽ ግጭቶች በውይይትና ሰላማዊ በሆነ መንገድ ብቻ እንዲፈቱና...