“ወደ ስህተት የሚመራንን የሀሰት ወሬ አንሰማም፤ የሰላም ጀግኖች ኾነን ሕዝባችንን እንክሳለን” የሸዋ ሮቢት ማዕከል...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሸዋ ኮማንድ ፓስት ለ10 ቀናት ለ3ኛ ዙር የተሃድሶ ሥልጠና ሲከታተሉ የቆዩ 161 ሠልጣኞች ተመርቀዋል። የተሃደሶ ሥልጠናውን የተከታተሉት በሰሜን ሸዋ ዞን አሥተዳደር፣ የኦሮሞ...

“ለሰላም እና እርቅ የሚደረጉ ጥረቶች ስኬታማ የሚኾኑት በመተማመን፣ በመተባበር እና በመነጋገር ነው” ሰላም እና...

ጎንደር: ታኅሳስ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ በሰላም ግንባታ እና ግጭት አፈታት ዙሪያ ከሃይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች እና ከፀጥታ አካላት ጋር በጎንደር ከተማ ውይይት እያደረገ ነው። በውይይቱ መክፈቻ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል...

የባሕርዳር ከተማ ምክር ቤት የግል የመኖሪያ ቤት ኪራይ ላልተወሰነ ጊዜ ጭማሪ እንዳይደረግ አዲስ ጊዜያዊ...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ምክር ቤቱ ባካሄደው 4ኛ ዙር ምርጫ 11ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 26ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ያልተገባ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ጭማሪ ላልተወሰነ ጊዜ መገደብን በተመለከተ...

“በጦርነቱ በደረሰብኝ ጉዳት ማኅበራዊ ጫና ደርሶብኛል፤ ትምህርቴንም መቀጠል አልቻልኩም” ተማሪ ሳሙኤል መላኩ

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፉት ሦስት ዓመታት በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በተከሰተው ጦርነት ከፍተኛ ቁሳዊ ጉዳት መድረሱ ይታወሳል። የጦርነት ዳፋው በዜጎች ላይ የከፋ ሰብዓዊ ጉዳት አድርሷል።የጦርነት ችግር ገፈቱ ቀማሽ ከኾኑት ውስጥ የ16 ዓመቱ ...

“ሰላም ከሌለ ማሳው ጦም ያድራል፤ ገበያውም ይራባል”

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰላም የበለጠ ነገር ምን ይኖራል? በሰላም ወጥቶ ከመግባት የዘለለ ትርፍ ምን ይገኛል? ሰላም የሁሉም መሠረት የሁሉም መፈጸሚያ አይደለምን? የሀገሬው ሰው ጎህ ሲቀድ ገና ከተኛባት መደቡ ቀና ብሎ...