“ሁሉም በአግባብ እና በሥርዓት ይሁን”ብጹዕ አቡነ አብርሃም

ባሕር ዳር: ጥር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በድምቀት ከሚከበሩ በዓላት መካከል የጥምቀት በዓል አንዱ ነው። የበዓሉን አከባበር አሥመልክቶ የባሕር ዳር እና ሰሜን ጎጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ አብርሃም መልዕክት...

“ሁሉም በአግባብ እና በሥርዓት ይሁን”ብጹዕ አቡነ አብርሃም

ባሕር ዳር: ጥር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በድምቀት ከሚከበሩ በዓላት መካከል የጥምቀት በዓል አንዱ ነው። የበዓሉን አከባበር አሥመልክቶ የባሕር ዳር እና ሰሜን ጎጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ አብርሃም መልዕክት...

ንግሥቷን አጅቧት፣ ለክብሯ እጅ ንሷት።

ባሕር ዳር፡ ጥር 9/2018ዓ.ም (አሚኮ) ንግሥቷ ደግሳለችና እልፍኟን ሙሉላት፤ አጸዷን አድምቁላት፤ ጎዳናዎቿን ክበቡላት፤ ንግሥቷ አጊጣለችና አድንቋት፤ ንግሥቷ በቤተ መንግሥቱ ሰገነት ላይ ቆማለችና እጅ ንሷት፤ ተውባ ወጥታለችና አጅቧት። መለከቱን ንፉት፤ ነጋሪቱን ጎስሙት፤ እልልታ እና ኾታውን...

በደብረ ብርሃን ከተማ ከ12 ቢሊዮን ብር በላይ ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመትን ፈቃድ ተሰጥቷል።

ደብረ ብርሃን፡ ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባለፉት ስድስት ወራት በከተማ አሥተዳደሩ ከ12 ቢሊዮን ብር በላይ ላስመዘገቡ 80 ባለሃብቶች የኢንቨስትመትን ፈቃድ መስጠቱን የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ አስታውቋል፡፡ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ከተሰጣቸው መካከል 60 በመቶ...

“የጥምቀት በዓልን ስናከብር ትክክለኛውን የክርስቶስ መንገድ በመከተል መኾን አለበት” ብፁዕ አቡነ ዮሐንስ

  ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጻጻስ ብፁዕ አቡነ ዮሐንስ የጥምቀት በዓልን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም ጥምቀት የክርስቶስ ትክክለኛ መንገድ ማሳያ ነው ብለዋል። የኢየሱስ ክርስቶስ ትክክለኛ መንገድ ደግሞ ፍጹም ፍቅር...