የአካባቢን ሰላም በማረጋገጥ የበጋ መስኖ እና የተፈጥሮ ሀብት ልማት ሥራዎች ላይ በትኩረት መሥራት እንደሚገባ...
ደሴ: ታኅሳሥ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ የመስኖ ስንዴ ልማት እና የተፈጥሮ ሀብት ልማት የቅድመ ዝግጅት ግምገማ እና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ የውይይት መድረክ በደሴ ከተማ እያካሄደ ነው።
በዞኑ በተያዘው በጀት ዓመት 30...
በዞኑ የግብዓት አቅርቦት ችግር እንዳያጋጥም እየሠራ መኾኑን የሰሜን ሸዋ ዞን የግብርና መምሪያ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን የግብዓት አቅርቦት ችግር እንዳያጋጥም እየሠራ መኾኑን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታውቋል፡፡ በ2015/16 የመኸር እርሻ ወቅት በሰው ሠራሽ እና ተፈጥሮአዊ ችግሮች ምክንያት የተጠበቀውን ያህል ምርት ማግኘት እንዳልተቻለም...
“እየጣልናቸው የመጣናቸውን እድሎች ለመሠብሠብ እና ለመጠቀም ተከታታይ ውይይቶች ያስፈልጋሉ” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ ከፍተኛና መካከለኛ መሪዎች በክልሉ ወቅታዊ እና መደበኛ ሥራዎች ዙሪያ ውይይት እያደረጉ ነው።
በውይይቱ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በቀውስ ውስጥም ኾነን መደበኛ ሥራዎችን...
ከ333 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ ለመሸፈን እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2016 ዓ.ም ከ333 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ ለመሸፈን እየተሠራ መኾኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገልጿል። ቢሮው በበጀት ዓመቱ የመስኖ ልማት የዝግጅት እና የትግበራ ሥራዎች ላይ ከዞን...
ፀደይ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎትን አስጀመረ።
አዲስ አበባ: ታኅሳሥ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባንኩ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ማስጀመሩን አስመልክቶ መግለጫ ሠጥቷል።
የባንኩ ዋና ሥራ አስፋጻሚ መኮንን የለዉምወሰን ፀደይ ባንክ አሁን ካሉ ባንኮች ጋር ተፎካክሮ ማሸነፍ ግብ አድርጎ እየሠራ ነዉ ብለዋል።
ለዚህ መሰረቱ ቴክኖሎጅ...








