“ሁሉም አርሶ አደር የተፈጥሮ ማዳበሪያን በብዛትና በጥራት እንዲያመርት በትኩረት መሥራት ያስፈልጋል” የአማራ ክልል ግብርና...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በርካታ አርሶ አደሮች የተፈጥሮ ማዳበሪያን በማዘጋጀት ላይ ናቸው። ምርታማነትን ለማሳደግ በቁጭት እየሠሩ ከሚገኙ መካከል አርሶ አደር፣ ጸጋየ ፈንታሁን ተይጠቀሳሉ። አርሶ አደር ጸጋየ ፈንታሁን ከአሚኮ ጋር...

“ከ5 ሺህ በላይ ታጣቂዎች ሰላምን መርጠው ወደ ማዕከሎች ገብተዋል” መንገሻ ፈንታው ( ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) በወቅታዊ ጉዳይ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም ለሰላም ጥሪው ሕዝቡ ያሳየው ተነሳሽነት የሚደነቅ መኾኑንም ተናግረዋል። የሀገር ሰላም የሚረጋገጠው እያንዳንዱ አስተዋጽኦ ሲያደርግ መኾኑን...

“የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን በድምቀት ለማክበር ዝግጅት እያደረግን ነው” የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ታኅሳሥ 29 የቅዱስ ላሊበላ ልደት ጋር በኢትዮጵያ በልዩ ሁኔታ በዳግማዊት ኢየሩሳሌም ደብረ ሮሃ በርካታ የእምነቱ ተከታዮች በተገኙበት በድምቀት ይከበራል። በየዓመቱ በርካታ ኢትዮጵያውያን፣ የዕምነቱ ተከታዮችና የውጭ...

“የሠላም ጥሪውን ተቀብለው በርካቶች እጃቸውን ለመንግሥት እየሰጡ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልልን ወቅታዊ ሁኔታ የሚገመግም እና የቀጣይ አቅጣጫ ላይ የሚመክር መድረክ እየተካሄደ ነው። ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በመድረኩ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን ክልላዊ የፀጥታ ሁኔታው እየተሻሻለ መምጣቱን...

“ሰላሟ የተረጋገጠች ኢትዮጵያን ለመጪው ትውልድ ልናወርስ ይገባል” የሰቆጣ ከተማ የሃይማኖት አባቶች

ሰቆጣ: ታኅሳስ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሀገራችን ኢትዮጵያ የበርካታ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሃይማኖቶች መገኛ ሀገር ናት። ለዘመናትም አንዱ የአንዱን ሃይማኖት፣ ባሕል፣ ቋንቋ እና እምነት እያከበሩ ተቻችለው ኑረዋል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየገጠሙ ያሉ አለመግባባቶችን ለመፍታት ሰላምን ቀዳሚ ምርጫ...