“የመሠረተ ልማት ሥራዎች በፍጥነት መሠራት አለባቸው” ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ፣ የብሔራዊ መረጃ ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጄኔራል ተመስገን ጥሩነህ፣ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት...
የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃ ሥራን ለማስጀመር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን ማጠናቀቁን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር...
ሰቆጣ ፡ ታኅሣሥ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ባሉ 11 ወረዳዎች 675 ተፋሰሶች ይገኛሉ። በዘንድሮው ዓመትም 29 አዲስ ተፋሰሶችን ጨምሮ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ለመሥራት የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን ማጠናቀቁን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ...
“የሰላም እጦት ችግሩ የዘላቂ ህልውናችን መሰረት በኾነው ጣና ሐይቅ ላይም የከፋ ፈተና ደቅኖበታል” የአማራ...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ካለፉት አራት ወራት ወዲህ በአማራ ክልል ውስጥ በተከሰተው የሠላም እጦት በክልሉ በርካታ የልማት ሥራዎቻች ስለማስተጓጎሉ የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ገልጿል። ገበሬው ምርቱን ለመሰብሰብ፣ ያመረተውን ወደ ገበያ ለመውሰድ...
በክልሉ ለሙቀት አማቂ ጋዝ ልቀት አስተዋጽኦ እያደረጉ የሚገኙ ተቋማትን ማዘመን እንደሚገባ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የአካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በክልሉ የተካሄደውን የሙቀት አማቂ ጋዝ ልቀት ቆጠራ የጥናት ግኝት ለባለድርሻ አካላት አስተዋውቋል።
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የግብርና...
የአገልግሎት አሰጣጥ እና የመልካም አሥተዳደር ችግሮች ለሰላም እጦት ችግሩ ምክንያት መኾናቸውን ሠልጣኞች ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አራተኛ ቀኑን በያዘው የመንግሥት ሠራተኞች ሥልጠና ወሳኝ የኾኑ ሀገራዊ እና ክልላዊ ጉዳዮች እየተዳሰሱ ነው፡፡ በውይይቱ ላይ የተሳተፉት የአሥተዳደር ዘርፍ ተቋማት ሠልጣኖች ሥልጠናው ተቀራራቢ የአመለካከት እና የተግባር አንድነት ያመጣል...








